የሀገር ውስጥ ዜና በሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በአንድ ሰሞን መግለጫ የሚቆም አይደለም-ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Meseret Demissu Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በአንድ ሰሞን መግለጫ የሚቆም አይደለም ሲሉ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። ፕሬዚደንቷ ይህን ያሉት የሴቶች አመራር ሚና እና የኢትዮጵያ ብልፅግና በሚል ርዕሥ በድሬዳዋ በተዘጋጀው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲያትል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ሰልፍ አካሄዱ Meseret Demissu Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ ሲያትል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የኢትዮጵያን ስም ለማጠልሸት የጁንታው ርዥራዦች በክፍያ የሚሰሩትን የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የሚያወግዝ ሰልፍ አካሂደዋል። በውጭ ያሉ የጁንታው ቡድን አባላት ባለፉት ሶስት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ በህገወጥ መንገድ ተከማችተው የተገኙ የግብርና ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ እየከተፋፈሉ መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ በህገወጥ መንገድ ተከማችተው የተገኙ የግብርና ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ እየከተፋፈሉ መሆኑን የከተማዋ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ገለፀ። የከተማው ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ በአራዳ፣ ማራኪና አዘዞ-ፀዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ2013 ምርጫ 700 ሰዓታት የቴሌቪዥን፣400 ሰዓታት የራዲዮ እና የጋዜጣ ድልድል ቀረበ Meseret Demissu Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ምርጫ ነጻ የአየር ሰዓት እና የጋዜጣ አምድ ድልድል ለፖለቲካ ፓርቲዎች ቀረበ። ድልድሉ ያለፉ ምርጫ ተሞክሮዎችን፣ የመገናኛ ብዙሃን ብዛት እና የብሄራዊ መገናኛ ብዙሃንን አቅም መሰረት ያደረገ ነው ተብሏል። በዚህም ድልድል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ55 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የጥልቅ ጉድጓድ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተመረቁ Meseret Demissu Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ከ55 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን አራት የጥልቅ ጉድጓድ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል። በኮልፌ ቀራንዮና በጉለሌ ክፍለ ከተሞች የተገነቡት የውሃ ፕሮጀክቶቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቴክኖሎጂ ጋር ወደፊት የሚራመድ ብቁ ዜጋን ማፍራት ይገባል ተባለ Meseret Demissu Mar 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቴክኖሎጂ ጋር ወደፊት የሚራመድ ብቁ ዜጋን ማፍራት እንደሚገባ የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ ገለጸ። የ2013 ዓ.ም የቴክኖሎጂ፣ ክህሎትና ጥናትና ምርምር ክልላዊ የውድድር አውደ ርዕይ በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥራት የሌላቸው ምርቶች ገበያ ላይ እየታየ በመሆኑ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል ተባለ Meseret Demissu Mar 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኑሮ ውድነት ጋር ተያይዞ ጥራት የሌላቸው ምርቶች ገበያ ላይ እየታዩ በመሆኑ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድሃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን አስጠነቀቀ። ባለስጣኑ በአሁኑ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ትናንት በደረሱ የእሣት አደጋዎች ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወደመ Meseret Demissu Mar 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በመዲናዋ በደረሱ ስድስት የእሳት አደጋዎች ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት መውደሙን የከተማ አስተዳደሩ የእሳት አደጋና ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። በተደረገው ከፍተኛ ርብርብ ከ800 ሚሊየን ብር በላይ ግምት…
ስፓርት የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ፌዴሬሽን አጠቃላይ ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Mar 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “የዩኒቨርስቲ ስፖርት ዓለምን ለመቀየር” በሚል መሪ ቃል የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ፌዴሬሽን አጠቃላይ ስብሰባ በኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርስቲ አዘጋጅነት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጭላሎ ጋለማ ደን ላይ የእሳት አደጋ በድጋሜ ሲከሰት ፣ በሰሜን ሸዋ ዞን ወፍ ዋሻ ደን ላይ የተከሰተው የእሳት አደጋ እንደቀጠለ ነው Meseret Demissu Mar 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርሲ ብሔራዊ ተራሮች ፓርክ በጭላሎ ጋለማ ደን ላይ የእሳት አደጋ በድጋሜ ሲከሰት ፣ በሰሜን ሸዋ ዞን ወፍ ዋሻ ደን ላይ የተከሰተው የእሳት አደጋ እንደቀጠለ ነው። በጭላሎ ተራራ ላይ የተከሰተዉን እሳት ለመቆጣጥር…