Fana: At a Speed of Life!

በስምሪት መስመራቸው አገልግሎት በማይሰጡ ታክሲዎች ላይ እርምጃ ይወሰዳል – የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተሰጣቸው የስምሪት መስመር የትራንስፖርት አገልግሎት በማይሰጡ ታክሲዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ቀናት በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች የታክሲ አገለግሎት ችግር ተስተውሏል።…

በደንገጎ አካባቢ በ10 ሚሊየን ብር ወጪ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ፕሮጀክት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ሀረማያ ወረዳ ደንገጎ አካባቢ ለሚካሄድ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ፕሮጀክት 10 ሚሊየን ብር ተመድቦ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና የደንገጎ ዛፍን መሰረት በማድረግ መልሶ የማልማት ፕሮጀክት…

የካናዳ-አፍሪካ “ከአየር ብክለት የፀዳ ልማት” አውደጥናት በበይነ መረብ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የካናዳ-አፍሪካ "ከአየር ብክለት የፀዳ ልማት" አውደጥናት በበይነ መረብ እየተካሄደ ነው። በዚህ መድረክ ኢትዮጵያን በመወከል የተሳተፉት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር  አህመዲን መሀመድ ÷በኢትዮጵያ ምቹ የኢኖቬሽን ከባቢ ሁኔታን…

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ለምርመራ አጋዥ የሆኑ የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገለት

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ቢሮ ለምርመራ አጋዥ የሆኑ የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገለት፡፡ ድጋፉ በተባበሩት መንግስታት የአደንዛዥ እፅና ሌሎች ወንጀሎች ጽህፈት ቤት የተሻለ የፍልሰት አስተዳደር  ፕሮግራም የተደረገ መሆኑ…

በጭላሎ ጋለማ ደን የእሳት ቃጠሎ አደጋ መከሰቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርሲ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ አካል የሆነው የጭላሎ ጋለማ ደን የእሳት ቃጠሎ አደጋ  መከሰቱ ተገለጸ፡፡ ፓርኩ ከሚያካልላቸው ዘጠን ወረዳዎች ውስጥ በሰባቱ የእሳት አደጋ የተከሰተ ሲሆን÷ ረጅም ጊዜ ያስቀጠሩ የደን ዝርያዎች ጉዳት  …

በመተከል ዞን በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ለሰጡ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመተከል ዞን እየተወሰደ ባለው የህግ ማስከበር እርምጃ በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ለሰጡ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱ መጠናቀቁን የምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥና የግብረ ሃይሉ አባል ብርጋዴር ጄኔራል አለማየሁ ወልዴ ገለጹ። በመተከል…

“በኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ውስጥ የህግ የበላይነትና የዜግነት ክብር ይዞታ” በሚል ርእስ የፓናል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)“በኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ውስጥ የህግ የበላይነትና የዜግነት ክብር ይዞታ” በሚል ርእስ የፓናል ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱ በፖሊሲ አውጪዎችና አስፈፃሚዎች መካከል ውይይት በማካሄድ በለውጡ ሂደት በሕግ የበላይነትና በዜግነት ክብር የሃሳብ…

በሀብሩ ወረዳ ከ3 ሺህ በላይ ጥይቶችና የምግብ ዘይት የተገኘባቸው ሰባት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ከ3 ሺህ በላይ የብሬንና የክላሽንኮቭ ጥይቶች እንዲሁም የምግብ ዘይት በህገ ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የተገኙ ሰባት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት…

በኦሮሚያ ክልል ደረጃ ተዘጋጅቶ በነበረው የወገን ለወገን የቶምቦላ ሎተሪ እጣ ባለእድለኞች ስጦታቸውን ተረከቡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደረጃ ተዘጋጅቶ በነበረው ወገን ለወገን የቶምቦላ ሎተሪ እጣ አሸናፊ ባለእድለኞች ስጦታቸውን ተረከቡ። የቶምቦላ ሎተሪ ኮሚቴ አስተባባሪ አቶ ሞቲ ሞረዳ በርክክብ ስነ-ስርዓቱ ላይ እንደገለጹት÷ የመጀመሪያውና ትልቁ መፈናቀል…

አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን የስደተኞች ተጠባባቂ ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን የስደተኞች ተጠባባቂ ኮሚሽነር ኢብራሂም አብደላ ጋር በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውን ስደተኞችን በተመከለተ መወያየታቸውን ገለጹ። አምባሳደር ይበልጣል ከኮሚሽነሩ ጋር በነበራቸው…