የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ከሚገኙ ሆስፒታሎች ውስጥ 75 በመቶዎቹ ሙሉ በሙሉ ስራ ጀመሩ Meseret Demissu Mar 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ድንገተኛ አደጋ አስተባባሪ ማዕከል በትግራይ ክልል ከሚገኙ ሆስፒታሎች ውስጥ 75 በመቶዎቹ ሙሉ በሙሉ ስራ መጀመራቸውን አስታወቀ፡፡ በአባል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የተከናወኑ የአስቸኳይ ጊዜ የሰብዓዊ እርዳታ እንዲሁም የመልሶ ማቋቋም…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ሉዓላዊነት እና አብሮነትን በሚፈታተኑ ሚዲያዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ Meseret Demissu Mar 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ሉዓላዊነት እና አብሮነትን የሚፈታተኑ ሚዲያዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ወንድወሰን አንዷለም ÷በትግራይ ክልል የተካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ ተከትሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸማች ህብረት ስራ ማህበራት የኑሮ ንረቱን ለማቃለል የተለያዩ የግብርና ምርቶችን ማስገባት ቀጥሏል Meseret Demissu Mar 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ የሸማች ህብረት ስራ ማህበራት የኑሮ ንረቱን ለማቃለል የተለያዩ የግብርና ምርቶችን ማስገባት እንደቀጠሉ መሆኑ ተገልጿል ፡፡ በዛሬው ዕለትም የአራዳ ክፍለ ከተማ በአስሩም ወረዳዎች ለሚገኙ የሸማች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ስራ ድጋፍ እንደሚሰጥ ገለጸ Meseret Demissu Mar 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ )የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ኢትዮጵያን አስመልክቶ ባደረገው ስብሰባ ማጠቃለያ ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ስራ ድጋፉን ሰጠ፡፡ ምክር ቤቱ በተለይም ኮሚሽኑ ለሚያቀርባቸው ዝርዝር መረጃዎች እንዲሁም ተግባራዊ እንዲደረጉ ለሚሰጣቸው ምክረ…
የሀገር ውስጥ ዜና አልማ ከ7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የህክምና ቁሳቁሶችን ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Mar 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ አቀፍ ልማት ማህበር (አልማ) ከ7ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የህክምና ቁሳቁሶችን ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ ፡፡ የአልማ የዲያስፖራ በጎ ፈቃደኞች ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ጉታ ÷ ድጋፉን…
የሀገር ውስጥ ዜና በ6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ ለመሳተፍ ዕጩዎች ያቀረቡ ፓርቲዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ Meseret Demissu Mar 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በስድተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዕጩዎችን ያቀረቡ ፓርቲዎችን ዝርዝር ይፋ አደረገ፡፡ 1. ሐረሪ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት 2. ሞቻ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ 3. ራያ ራዩማ ዴሞክራቲክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን ከአንድ ወር ባነሠ ጊዜ ወደ ቀያቸው ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ Meseret Demissu Mar 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን ከአንድ ወር ባነሠ ጊዜ ወደ ቀያቸው ለመመለስ እየሠራ መሆኑን በዞኑ የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረሀይል አስታወቀ። በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ሃይል በሁለት ወራት ያከናወናቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካውያን የራሳቸውን ችግር በራሳቸው ለመፍታት ተቀራርበው መስራት ይገባቸዋል-የዩጋንዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር Meseret Demissu Mar 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዩጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለምጸሀይ መሰረት ከዩጋንዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳም ኩቴሳ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮችና በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱም ኢትዮጵያ እና ዩጋንዳ የቆየ እና ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሞዴል አርሶ አደሮች በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ለቤት መስሪያ የሚሆን የመሬት ርክክብ ተካሄደ Meseret Demissu Mar 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ከ5 ሺህ 700 በላይ ለሆኑ ሞዴል አርሶ አደሮች በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን በተለያዩ ከተሞች ላይ ለቤት መስሪያ ቦታ የሚሆን የመሬት ርክክብ አካሄደ። መርሀግብሩ በኦሮሚያ ልዩ ዞን በሰንዳፋ ከተማ ነው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የ72 ዓመቱ የዙሉው ንጉስ ጉድዊል ዝዌሊቲኒ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Meseret Demissu Mar 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ72 ዓመቱ የደቡብ አፍሪካ ዙሉ ንጉስ ጉድዊል ዝዌሊቲኒ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ንጉሱ ለሳምንታት በሆስፒታል ከቆዩ በኋላ ዛሬ በሞት መለየታቸውን ከንጉሱ ቤተሰብ የወጣው መግለጫ አረጋግጧል። የንጉሳዊያኑ ቤተሰብ ባስተላለፉት መልዕክትም…