Fana: At a Speed of Life!

የማህጸን በር ካንሰርን ለመከላከል ሁሉም የበኩሉን ድርሻ  እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህጸን በር ካንሰርን ለመከላከል ሁሉም የበኩሉን ድርሻ መወጣት እንዳለበት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ አሳሰበ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴርና ሌሎች አጋር ድርጅቶች ጋር በመሆን የእናቶች…

በህገ ወጥ መልኩ ሲዘዋወር የነበረ 380 የክላሽንኮቭ ተተኳሽ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መልኩ ሲዘዋወሩ የነበሩ 380 የክላሽንኮቭ ተተኳሽ ጥይቶች ተይዘዋል። ተተኳሽ ጥይቶቹ የተያዙት ከቆቦ ከተማ ወደ ሀራ ከተማ ሲጓጓዝ ልዩ ስሙ አልዋ በተባለ ቦታ በአካባቢው ሚሊሻ አባላት በተደረገ ክትትል ነው። ከዚህ ጋር…

የትግራይ ስፖርት ኮሚሽንን ለመደገፍ እና ስፖርቱን ወደ ነበረበት ለመመለስ የሚያስችል እንቅስቃሴ ተጀምሯል-  አቶ ዱቤ ጅሎ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ስፖርት ኮሚሽንን ለመደገፍ እና ስፖርቱን ወደ ነበረበት ለመመለስ የሚያስችል እንቅስቃሴ መጀመሩን የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ዱቤ ጅሎ ገለፁ። አቶ ዱቤ ለክልሉ የሚደረገውን ድጋፍ በማስመልከት ለጋዜጠኞች መግለጫ…

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በህዳሴ ግድብ አካባቢ ሆቴል ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሲጠናቀቅ የሚፈጠረውን የጎብኚዎች ከተማ ተከትሎ በአካባቢው የራሱን ሆቴል እንደሚገነባ አስታወቀ። የአሶሳ ዩኒቨርሲቲፕሬዚዳንትአቶ ከማል አብዱራሂም ÷ ዩኒቨርሲቲው የታላቁ የኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያዊያን ለከፋፋይ ሃሳቦች ጆሮ ሳይሰጡ ለአገር ሠላምና አንድነት ሊሰሩ ይገባል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊያን ለከፋፋይ ሃሳቦች ጆሯቸውን ሳይሰጡ ለአገር ሠላምና አንድነት በቁርጠኝነት እንዲሰሩ የአድዋ ድል በዓል ታዳሚዎች ጥሪ አቀረቡ። 125ኛው የአድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ ምኒልክ አደባባይ በደማቅ ሥነ ስርዓት ተከብሯል። በምኒልክ…