Fana: At a Speed of Life!

የምግብ ሸቀጦችን በድብቅ  አከማችተው  የተገኙ 197 የነጋዴ መጋዘኖች   ታሸጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የዋጋ ንረት እንዲፈጠር ዘይትና የተለያዩ የምግብ ፍጆታቸውን አከማችተው የተገኙ 197 የነጋዴ መጋዘኖች  እንዲታሸጉ መደረጉን  የዞኑ ንግድ ጽህፈት ቤት ገለጸ። የጽህፈት ቤቱ ተወካይ አቶ መሐመድዚያድ ከድር እንዳሉት  በዞኑ…

ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ125ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ 125ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቅርበዋል። ምክት ከንቲባዋ በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት÷በከተማችን…

የአድዋን ድል ስናከብር የተሸረሸረውን አንድነትና ኢትዮጵያዊ እሴት ለመመለስ ቃል እየገባን መሆን አለበት – ዶክተር ሙሉ ነጋ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአድዋን ድል ስናከብር የተሸረሸረውን አንድነት፣ ሕብረትና ኢትዮጵያዊ እሴት ወደ ቀደመው ለመመለስ ቃል እየገባን መሆን አለበት ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ አሳሰቡ፡፡ 125ኛው የአድዋ ድል በዓል…

ኢትዮጵያን ቁልቁል ለመግፋት የሚሞክሩ ኃይሎችን ከሕዝባችን ጋር እናሸንፋቸዋለን – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን “ሀገራችንን ቁልቁል ለመግፋት የሚሞክሩ ኃይሎችን ከሕዝባችን ጋር እናሸንፋቸዋለን” ሲሉ ተናገሩ። አቶ ደመቀ  መኮንን በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልእክት÷ ኢትዮጵያ…

መቄዶንያ በጎሬ ከተማ  ያቋቋው  ማዕከል  ተመርቆ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መቄዶንያ የአረጋውያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በጎሬ ከተማ ያቋቋመው ቅርንጫፍ ተመርቆ በይፋ ስራ ጀመረ። የማዕከሉ ተወካይ አቶ ራጂ አማና በምረቃ ስነ ስርአቱ ላይ እንደገለጹት ÷ማዕከሉ ከአዲስ አበባ ውጭ ያቋቋመው 3ኛው ቅርንጫፍ በጎሬ…

በትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ላይ ጠንካራ እርምጃ  ይወሰዳል – ባለስልጣኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት ከተቀመጠው የትራንስፖርት ታሪፍ ውጭ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ አሽከርካሪዎች ላይ ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ የኦሮሚያ ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ በክልሉ ከተሰማሩ 98 የህዝብ ትራንስፖርት ማህበራት ጋር…

ወርቃማ ድል የተጎናጸፍነው ትልቁን ስዕል ማየት የሚችሉ ፣ ችግሮቻቸውን የመፍታት ልምድ ያላቸው እናትና አባቶች ስላሉን ነው – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)"በስልጡን ምክክር አዲስ ተስፋ ምዕራፍ "በሚል መሪ ሀሳብ ለሶስት ተከታታይ ቀናት  ሲካሄድ የነበረውን የምክክር መድረክ የማጠቃለያ ፕሮግራም በወዳጅነት አደባባይ  ተካሂዷል። በዚህ መርሃ ግብር ላይ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ፣የክልል…

የአድዋ ድል በዓል ብዙ በየጊዜው ተመንዝረው የማያልቁ ጥልቅ ረቂቅ ሚስጥሮች ያሉት ድል ነው-ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአድዋ ድል በዓል ሁላችንም እንደምናውቀው ብዙ በየጊዜው ተመንዝረው የማያልቁ ጥልቅ ረቂቅ ሚስጥሮች ያሉት ድል ነው ሲሉ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። የሰላም ሚኒስትሯ ይህንን የገለጹት "በስልጡን ምክክር አዲስ ተስፋ ምዕራፍ "በሚል መሪ ሀሳብ…

በጉራጌ እንደባህል የሚጠቀሰው ስራ ወዳድነት ለሁሉም እሴት መሆን የሚችል ነው-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጉራጌ እንደባህል የሚጠቀሰው ስራ ወዳድነት ለሁሉም እሴት መሆን የሚችል ነው፣ አዲስ አበባ ደግሞ ብዙ የሚለፉ እጆችን ትፈልጋለች ሲሉ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ምክትል ከንቲባዋ ይህንን የተናገሩት  የደቡብ ብሔር ብሔርሰቦችና…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ  በትግራይ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች  216 ሺህ ብር አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች  እገዛ እንዲውል  216 ሺህ ብር ትናንት አበረከቱ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገንዘቡን ያበረከቱት ከመፀሐፋቸው ሽያጭና የወር ደመወዛቸው በመቀነስ እንደሆነ ተገልጿል።…