Author
Meseret Demissu 3959 posts
በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተናን በልዩ ሁኔታ ለመስጠት ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች በልዩ ሁኔታ ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ገለጸ።
የቢሮው ምክትል ሃላፊ ኢንጅነር አስቴር ይትባረክ ዛሬ እንዳስታወቁት በክልሉ 12ሺህ ያህል…
የባቢሌ ፓርክ ከጉዳት ለመታደግ በሶስት አካላት መካካል የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባቢሌ ፓርክና ዝሆኖችን ከጉዳት ለመታደግ የኢትዮዽያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን፣ የኦሮሚያ እና ሱማሌ ክልሎች የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ ።
እነዚህ አካላት የመግባቢያ ሰነዱን የተፈራረሙት በፓርኩ ችግሮችና መፍትሄው ዙሪያ ትናንት…
በአዲስ አበባ ከተማ የገበያ ዋጋ ማረጋጋት ስራዎችን ለመምራት በምክትል ከንቲባ የሚመራ ግብረሃይል ተቋቋመ
https://www.youtube.com/watch?v=QJCeqD_h2f8
25ኛው የአድዋ ድል በአል ህብረብሄራዊ አንድነትን ማስቀጠል በሚያስችል መልኩ እየተከበረ ነው
https://www.youtube.com/watch?v=SxP5JSU8fvE
የአድዋ ድል ባለውለታ የሆኑ ቁሳቁሶች በእንጦጦ ቤተ መዘክር
https://www.youtube.com/watch?v=HQDqAeqEX5U
የትምህርት ቤት ምገባ ማስጀመሪያ በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን
https://www.youtube.com/watch?v=3bXAH2LrBB0
ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የአንድ ቢሊየን 200 ሚሊየን ብር የልማት ስምምነት ከሁለት ክልሎች ጋር ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት አንድ ቢሊየን 200 ሚሊየን ብር ለሚያካሄደው የተቀናጀ የልማት ፕሮግራም ከሲዳማና ደቡብ ክልሎች ጋር ስምምነት ተፈራረመ።
በሀዋሳ ከተማ ዛሬ በተካሄደው የፊርማ ሥነ -ሥርዓት ላይ ወርልድ ቪዥን …