የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ የ12ኛ ክፍል ፈተና በስኬት እንዲጠናቀቅ ሁሉም ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪ አቀረበ Meseret Demissu Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በስኬት እንዲጠናቀቅ ሁሉም ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪ አቅርቧል። ሚኒስቴሩ የ2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተና ስርጭትን አስመልክቶ ከተለያዩ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል። በውይይቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና 125 የአድዋ ድል በዓል በባህርዳር ተከበረ Meseret Demissu Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ125ኛው የአድዋ ድል በባህርዳር ከተማ በሙላለም የባህል ማዕከል በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ፡፡ በበዓሉ የክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አብርሀም አለኸኝን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች የተገኙ ሲሆን፤ የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዋ ድል ክብረ በዓል ብቻ ሳይሆን የአሸናፊነት እና የተነሳሽነት ምንጫችን ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Meseret Demissu Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአድዋ ድል ክብረ በዓል ብቻ ሳይሆን የአሸናፊነት እና የተነሳሽነት ምንጫችን ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። ሚኒስትሯ ይህን ያሉት 125ኛውን የአድዋ ድል በዓልን በተመለከተ ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ እና ዲፕሎማቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና እነ ስብሃት ነጋ እና አባይ ወልዱ ጨምሮ ለ4ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት የቀረቡት ተጠርጣሪዎች ፖሊስ የተሳትፎ ደረጃቸውን ለይቶ እንዲያቀርብ ፍርድ ቤቱ አዘዘ Meseret Demissu Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)እነ ስብሃት ነጋ እና አባይ ወልዱ ጨምሮ ለ4ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት የቀረቡት ተጠርጣሪዎች ፖሊስ የተሳትፎ ደረጃቸውን ለይቶ እንዲያቀርብ ፍርድ ቤቱ አዘዘ። ተጠርጣሪዎቹ ለ4 ኛ ጊዜ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድቤት ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበው ጉዳያቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌቤላ ዘይት ፋብሪካ ምርት ወደ መዲናዋ መግባት ጀመረ Meseret Demissu Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ንብረትነቱ የአቶ በላይነህ ክንዴ የሆነውን የፌቤላ ዘይት ፋብሪካ የሚያመርተውን ዘይት ወደ አዲስ አበባ መግባት ጀምሯል። የፌቤላ የፓልም ዘይት ፋብሪካ ለአዲስ አበባ ከፋብሪካው ምርት በወር 3 ሚሊየን ሊትር ዘይት ለማቅረብ ስምምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በካምፓላ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባዘጋጀው 125ኛ የአድዋ ድል በዓል ላይ በበይነ መረብ ተሳተፉ Meseret Demissu Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በካምፓላ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባዘጋጀው 125ኛ የአድዋ ድል በዓል ላይ በበይነ መረብ ተሳተፉ። የኢትዮጵያ ኤምባሲ በካምፓላ ከማካራሬ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር “የአድዋ …
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በቴሌኮም ኦፕሬተርነት ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸውን ዓለም አቀፍ ተጫራቾች የሚያወያይ የቪዲዮ ኮንፈረንስ ተካሄደ Meseret Demissu Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ሁለት የቴሌኮም ኦፕሬተሮችን ለመምረጥ የሚያስችልና በቴሌኮም ኦፕሬተርነት ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸውን ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን የሚያወያይ የቪዲዮ ኮንፈረንስ ዛሬ በገንዘብ ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን አዘጋጅነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከህወሓትና ከኦነግ ሸኔ አመራሮች ተልዕኮ ተቀብለው ሲሰሩ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪ ክስ ተመሰረተባቸው Meseret Demissu Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህገ መንግስቱና ህገመንግስታዊ ስርአቱ እንዲፈርስ ከህወሓትና ከኦነግ ሸኔ የፀረሰላም ቡድን አመራሮች ተልዕኮ ተቀብለው ሲሰሩ ነበር የተባሉት አቶ አለም ደስታ ሃየሎም ክስ ተመሰረተባቸው አቶ አለም ደስታ ሃየሎም ክስ የተመሰረተባቸው በፌደራል…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎና የደቡብ ክልል ምክትል ርእሰ መስተደድር አቶ እርስቱ ይርዳ በጋሞ ዞን የተገነቡ መሰረተ ልማቶችን መርቀው ከፈቱ Meseret Demissu Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎና የደቡብ ክልል ምክትል ርእሰ መስተደድር አቶ እርስቱ ይርዳ በጋሞ ዞን በቦንኬ ወረዳ የተገነቡ መሰረተ ልማቶችን መርቀው ከፈቱ፡፡ መሠረተ ልማቶቹ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዋ ድል በመላው ኢትዮጵያውያን ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ትግል የተገኘ የአፍሪካና የመላው ጥቁር ህዝቦች ድል ነው – ወ/ሮ ሎሚ በዶ Meseret Demissu Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ሎሚ በዶ በክልሉ ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ ዋና ዋና ስራዎችን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በዚህ ወቅት በመላው ኢትዮጵያውያን ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ትግል የተገኘ የአፍሪካና የመላው ጥቁር…