Fana: At a Speed of Life!

የጋፋት የልማት ሥምምነት የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታሪካዊውን ጋፋት የኢንዱስትሪ እና የጥበብ መንደር ለማልማት የሚያስችለው የስምምነት ፊርማ ሥነ ሥርዓት በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ፣ በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር እና በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን መካከል ተከናውኗል። ስምምነቱም…

የውጭ ሀገር ገንዘብና  የጦር መሳሪያ ሲያዘዋወሩ  የተገኙ አምስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ከ300 ሺህ በላይ የውጭ ሀገር  ገንዝብ እና  ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውሩ የተገኙ አምስት ተጠርጣሪዎችን  በቁጥጥር ሥር ማዋሉን   አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ቱት ኮር ለኢዜአ እንደገለጹት…

በአልጀሪያ  የኢትዮጵያ  ኤምባሲ በሁለት የንግድ ከተሞች  የኢንቨስትመንት፣ ንግድና ቱሪዝም ማስተዋወቂያ ሥራዎች አካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጀሪያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በአልጄሪያ በሚገኙ  ኦራን እና ሙስታጋን  በተባሉ የንግድ ከተሞች የንግድ ፣ የኢንቨስትመንት እና የቱሪዝም ማስተዋወቂያ ስራዎች  አካሂዷል ፡፡ አምባሳደር  ነቢያት ጌታቸው በኢትዮጵያና በአልጄሪያ መካከል…

የውሃ ልማት ፈንድ ጽህፈት ቤት ለሕዳሴ ግድብ የአምስት ሚሊየን ብር  የቦንድ  ግዢ ፈጸመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የውሃ ልማት ፈንድ ጽህፈት ቤት ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል የአምስት ሚሊየን ብር ቦንድ ገዛ። የታላቁ  የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባባሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ምክትል ዋና ዳሬክተር አቶ…