በምሥራቅ ጎጃም ባሶ ሊበን ወረዳ እየለማ ያለው የበጋ ስንዴ ምርት ከውጪ የሚገባ እህልን ለመተካት እንደሚቻል ሌላ ማሳያ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ጎጃም ባሶ ሊበን ወረዳ እየለማ ያለው የበጋ የስንዴ ምርት "ጠንክረን ከሠራን ከውጪ የሚገባ እህልን ለመተካት እንደምንችል ሌላ ማሳያ ነው" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፌስቡክ ገጻቸው ላይ ገልጸዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና…