በሁለት ከተማ አስተዳደሮችና በ4 ክልሎች የእጩዎች ምዝገባ የካቲት 21 እንደሚጠናቀቅ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ እና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ፣ በቤኒሻንጉል፣ በሃረሪ፣ በጋምቤላ እና ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልሎች የእጩዎች ምዝገባ የሚጠናቀቀው የካቲት 21 ቀን 2013 ዓ.ም መሆኑን ገለጸ።
ይህንንም አውቃችሁ…