የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ከወጣቶች ጋር በመሆን በከተማዋ በግንባታ ላይ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ከወጣቶች ጋር በመሆን በከተማዋ በግንባታ ላይ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሓላፊ አቶ መለሰ ዓለሙን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች ከተለያዩ ክፍለ ከተሞች…