Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ድሪባ ኩማ ከስዊድንና ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምባሳደር ድሪባ ኩማ ከስዊድንና ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅትም በስዊድን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች መምሪያ ሃላፊ አምባሳደር ኢሪና ሾውልጊን ኒዮኒ እና በኖርዌይ የውጭ ጉዳይ…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የስራ ኃላፊዎች ልዑክ በጅማ የልማት ስራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰመስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የክልል እና የፌዴራል የስራ ኃላፊዎች ልዑክ በጅማ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝቷል፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መአዛ…

የምርጫ አስፈጻሚዎች ሥልጠና በድሬዳዋ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከሐረሪ ክልልና ድሬዳዋ አስተዳደር ለተውጣጡ የምርጫ አስፈጻሚዎች ያዘጋጀው ሥልጠና በድሬዳዋ ከተማ እየሰጠ ነው፡፡ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ኃላፊ አቶ ዚያድ ያሲን ÷ መጪው ምርጫ ተአማኒና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የቻይና አዲስ ዓመትን አስመልክተው ለቻይና ህዝብና መንግስት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቻይና አዲስ ዓመትን  አስመልክተው ለቻይና ህዝብና መንግስት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገጣቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር የነበራትን የሁለትዮሽ…

ብሔራዊ የመንግሥት አገልግሎት ዘርፍ ተኮር የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መድረኩን ያዘጋጁት ሰላም ሚኒስቴር ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ነው። የመድረኩ ዓላማ በመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚስተዋሉ ችግሮችን ነቅሶ በማውጣት አስተማማኝና ቀልጣፋ አገልግሎት አሰጣጥን ማረጋገጥ ነው። ለሦስት ቀናት…

በረሃማና ከፍተኛ የውሃ እጥረት ያለባቸውን አካባቢዎች ማልማት የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች ወደ ሀገር ውስጥ ሊገቡ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በረሃማና ከፍተኛ የውሃ እጥረት ያለባቸውን አካባቢዎች ማልማት የሚያስችሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ወደ ሀገር ውስጥ የማስገባት ሂደት በቅርቡ እንደሚጀመር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ። በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር አህመዲን…

የብልጽግና ሴቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ የ6 ወር የሥራ አፈጸጸም ግምገማ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልጽግና ሴቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ የበጀት ዓመቱን የ6 ወር የሥራ አፈጸጸም ግምገማ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ  አጠናቋል። በፓርቲው የሴቶች ሊግ  ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ መስከረም አበበ ÷ ማዕከላዊ ኮሚቴው ለሁለት ቀናት የግማሽ ዓመት…

ከህዋሓት አመራሮች የጥፋት ተልዕኮ ተቀብሎ  ህዝብ ላይ ጥቃት ለማድረስ ተንቀሳቅሷል የተባለ ተጠርጣሪ ላይ ክስ ሊመሰረት ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከህዋሓት አመራሮች የጥፋት ተልዕኮ ተቀብሎ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ህዝብ ላይ ጥቃት ለማድረስ ተንቀሳቅሷል የተባለ ተጠርጣሪ ላይ ክስ ሊመሰረት ነው። አቶ አለም ደስታ የተባሉት ተጠርጣሪ ዛሬ…

የትግራይ ሕዝብ ከገጠመው ችግር እንዲወጣ የአፋር ሕዝብ ከጎናችን አልተለየም – ዶክተር ሙሉ ነጋ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ሕዝብ ከገጠመው ችግር እንዲወጣ የአፋር ሕዝብ ሁልጊዜም ከጎኑ አለመለየቱን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳዳር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ ገለፁ፡፡ ዋና ስራ አስፈጻሚው የአፋር ክልል ሕዝቦች በትግራይ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች…

የጤና ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በረቂቅ ዝግጅት ላይ የሚገኘው የጤና ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው። በረቂቅ ዝግጅት ላይ የሚገኘው የጤና አዋጅ አሁን ላይ በጤና አገልግሎት ላይ የሚስተዋሉ ውስንነቶች የሚያስተካክልና አጠቃላይ የጤና ስርዓቱን የሚያጠናክር ነው ተብሏል።…