Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮ-እስራኤል የፖለቲካ የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ3ተኛ ጊዜ የተካሄደው የኢትዮ-እስራኤል የፖለቲካ የምክክር መድረክ በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ በበይነ መረብ ተካሂዷል። የምክክር መድረኩ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት፣ የኢኮኖሚ እንዲሁም የፖለቲካ ግንኙነቶችን ለማጠናከር ያለመ መሆኑ ተመላክቷል።…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ኅብረት በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ኅብረት በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ በቢሾፍቱ ውይይት እያካሄደ ነው። ውይይቱ በተለያዩ የሃገሪቷ ክፍሎች እየተፈጠሩ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ሚና ላይ ትኩረቱን ያደረገ…

“ውጤታማ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ለኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ውጤታማ  የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ለኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ ከተማ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ የኢትዮጵያ ብልጽግና ይረጋገጥ ዘንድ በሀገሪቱ የኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚታዩ የጥራት ችግሮችን መቅረፍ…

በዋግኽምራ ዞን 150 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ድሃና ወረዳ 150 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመርቋል። በምርቃቱ ላይ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ወርቅሰሞ ማሞና የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር…

የደቡብ ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ በሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ዙሪያ በሀዋሳ ውይይት እያካሄደ ነው። ውይይቱ "የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለብልጽግና" በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ መሆኑ ተመላክቷል። በደቡብ ብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ…

በድሬዳዋ ከተማ በማህበረሰብ ልማት ፈንድ የተሰራ የኤሌክትሪክ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር የኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት አስመረቀ። የማዕድን ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ስመኝ ውቤ እና የድሬዳዋ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ፕሮጀክቱን መርቀው…

በትግራይ ሠላምና መረጋጋት እንዳይኖር የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ የዳያስፖራ አባላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል – ዶክተር ሙሉ ነጋ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ዘላቂ ሠላምና መረጋጋት እንዳይፈጠር የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ የዳያስፖራ አባላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ አሳሰቡ፡፡ ዳያስፖራው መንግሥት በትግራይ ክልል እያደረገ ያለውን…

125ኛውን የአደዋ በዓል በጋምቤላ ክልል ደረጃ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛውን የአድዋ ድል በዓል በጋምቤላ ክልል በመጪው ረቡዕ በድምቀት ለማክበር  ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴ አስታወቀ። የበዓሉ የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢና የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ ዶክተር ሎው ኡቡፕ ለኢዜአ…

የአማራ ክልል በግንባታ ላይ የሚገኙ የመስኖ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እንደሚሠራ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባታ ላይ የሚገኙ ከፍተኛ እና መካከለኛ የመስኖ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለታለመላቸው ዓላማ እንዲውሉ የአማራ ክልል መንግሥት በትኩረት እንደሚሠራ የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ። በአማራ ክልል የሚከናወኑ የከፍተኛና መካከለኛ…

የጋምቤላ መምህራን ትምህርና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 2496 ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ መምህራን ትምህርና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ሁለት ሺህ 496 ተማሪዎችን ዛሬ አስመረቀ። የኮሌጁ ዲን ዶክተር ጋልዋክ ሮን በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ እንዳሉት ተማሪዎቹ  በመደበኛ፣ ተከታታይና ክረምት…