Fana: At a Speed of Life!

የብልጽግና ሴቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ የ6 ወር የሥራ አፈጸጸም ግምገማ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ሴቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ የ2013 ዓ.ም የስድስት ወር የሥራ አፈጸጸም ግምገማ እያካሄደ ይገኛል። በዚሁ ወቅት በክልሎች መካከል የሚስተዋለውን የአፈጻጸም ልዩነት ለማጥበብ በተግባር የመስክ ምልከታዎችን በማድረግ ልምድ እንዲቀስሙ…

ምክር ቤቱ የስድስት ወራት ዋና ዋና የስራ ዕቅድ አፈጻጸም ገመገመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ዋና ዋና የስራ ዕቅድ አፈጻጸምን ገምግሟል፡፡ የሕግ የበላይነት እንዲከበር ሕገ መንግስታዊ ውሳኔዎችን ማሳለፍ መቻሉ፣ የ15ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል…

ለኤች አይ ቪ ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ የሚውል የ400 ሚሊዮን ብር የድጋፍ ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ጤና ቢሮ የተናቀናጀ የጤናና የልማት አገልግሎት ድርጅት (ISHDO) ከተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር ለኤች አይ ቪ ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ ለማድረግ የ400 ሚሊዮን ብር የድጋፍ ስምምነት አደረገ። ድጋፉ እድሜያቸው ከ9…

በደቡብ ክልል በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ  ነው -የክልሉ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ  መሆኑን የክልሉ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በደቡብ ክልል በተለያዩ ዞኖች በመሬት ናዳ፣ በጎርፍ፣ በውሃ መጥለቅለቅ፣ በድርቅ፣ በመሬት መሸራተት…

የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሽ በቀለ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሽ በቀለ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፈን አውር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅት በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ወቅታዊና አጠቃላይ ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ በዚህ ወቅትም ሚኒስትሩ…

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 46ኛ መደበኛ ጉባዔ ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኢፍ.ቢ.ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ዛሬ 2ኛ የስራ ዘመን 46ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። እየተካሄደ ባለው በዚህ መደበኛ ጉባዔ ላይ የ 6 ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት  የአስተዳሩ ከንቲባ በማቅረብ ላይ እንደሚገኙ ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር…

የውጭ ሚዲያዎች ወኪል በመሆን ትሰራ ነበር የተባለችው ሉሲ ካሳ በሕጋዊነት ተመዝግባ አትንቀሳቀስም – የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኢፍ.ቢ.ሲ)የውጭ ሚዲያዎች ወኪል በመሆን ትሰራ ነበር የተባለችው ሉሲ ካሳ በሕጋዊነት ተመዝግባ እንደማትንቀሳቀስ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ። ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን በዘገባ ወቅት ባልታወቀ ግለሰብ ጥቃት ደረሰባት ብሎ የጠቀሳት ሉሲ…

ቻይና የኮቪድ19 ክትባትን ለኢትዮጵያ ለመስጠት ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ሀገራቸው ለኢትዮጵያ የኮቪድ19 ክትባትን በድጋፍ ለመስጠት ዝግጁ መሆኗን አስታውቀዋል፡፡ በጉዳዩ ላይም ከኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡…

የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ካሪና ጎልድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ካሪና ጎልድ ጋር የበይነመረብ ውይይት አካሄዱ። በትግራይ ክልል የተካሄደውን የህግ ማስከበር ሂደት ተከትሎ እየተደረገ ስላለው የሰብዓዊ ድጋፍና ክልሉን መልሶ የማቋቋም…

ደቡብ አፍሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ኤድዋርድ ዞሊሳ ማካያ ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪከ አምባሳደር ኤድዋርድ ዞሊሳ የተመራው የልዑካን…