Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል በ36 ወረዳዎች በ92 የምግብ ማከፋፈያ ጣቢያዎች የአስቸኳይ ሰብዓዊ ዕርዳታ እየደረሰ ይገኛል- የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በ36 ወረዳዎች በ92 የምግብ ማከፋፈያ ጣቢያዎች የአስቸኳይ ሰብዓዊ ዕርዳታ ስርጭት እየተካሄደ እንደሚገኝ የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንግስት ከ 26 በላይ ከሚሆኑ ዓለም አቀፍ እና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር…

በአብየ የተሰማራው የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ በአሚት የገበያ ስፍራ በእሳት ቃጠሎ ጉዳት ለደረሰባቸው ነዋሪዎች የተለያዩ የምግብ አይነቶች ድጋፍ…

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአብየ የተሰማራው የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ በአሚት የገበያ ስፍራ በእሳት ቃጠሎ ጉዳት ለደረሰባቸው ነዋሪዎች የተለያዩ የምግብ አይነቶች ድጋፍ አድርጓል፡፡ የሻለቃው አዛዥ ኮሎኔል ሃሰን አብደላ ድጋፉን ባስረከቡበት ወቅት…

በሀረሪ ክልል ካሉ ተሿሚዎችና የመንግስት ሠራተኞች ውስጥ 88 በመቶ የሚሆኑት ሀብታቸውን ማስመዝገባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀረሪ ክልል የሚገኙ ከስምንት ሺህ በላይ ተሿሚዎችና የመንግስት ሠራተኞች ሃብታቸውን አሳውቀው ማስመዝገባቸውን የክልሉ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። ሃብታቸውን አሳውቀው በማያስመዘገቡት ላይ ህጋዊ እርምጃ…

ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለስራ ጉብኝት ቡሩንዲ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ቡሩንዲ ዋና ከተማ ቡጁምቡራ ገብተዋል። ፕሬዝዳንቷ ቡጁምቡራ አየር ማረፊያ ሲደርሱ በቡሩንዲ ፕሬዝዳንት ኤቭሪስቴ እንዴይሺምዬ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዘዳንት ሣህለ…

የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን በስድስት ወራት ለ297 መዝገቦች ውሳኔ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ከቀረቡለት ቅሬታዎች ለ297 መዝገቦች ውሳኔ መስጠቱን ገለፀ። ኮሚሽኑ በ2013 በጀት ዓመት የስድስት ወር ዕቅድ አፈፃፀሙ ላይ ከሰራተኞቹ ጋር ሲወያይ አፈፃፀሙ 'የተሻለ' እንደሆነ…

ዎርልድ ቪዥን ኢትዮጵያና የኦሮሚያ ክልል የ5 ዓመት የልማት ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዎርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ እና የኦሮሚያ ክልል የ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የ5 ዓመት የልማት ድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ 21 ወረዳዎች ተግባራዊ  የሚደረግ ሲሆን ÷ድጋፉ  ትምህርትን ለማስፋፋት፣ የውሃ አቅርቦትን…