የኦሮሚያ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን ባለፉት 6 ወራት ከ17 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለፀ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ገቢዎች ባለስልጣን ባለፉት 6 ወራት ከ17 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለፀ፡፡
ባለስልጣኑ በ2013 በጀት አመት 29 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ እየሰራ ያለ ሲሆን በስድስት ወራት ውስጥ ከ17 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር…