Fana: At a Speed of Life!

የአሜሪካ ኤምባሲ በ450 ሺህ ዶላር ወጪ በምርጫ ዘገባ ለሚሳተፉ ጋዜጠኞች የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀጣዩ አገር ዓቀፍ ምርጫ ላይ መረጃ በመስጠትና ሁነቶችን በመዘገብ ለሚሳተፉ ጋዜጠኞች በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ በ450 ሺህ ዶላር ወይንም ከ17 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት መጀመሩን አስታወቀ። የአቅም…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተሠጠ ያለው የአፋን ኦሮሞ የአፍ መፍቻ  ቋንቋ  ትምህርት ዜጎች በቋንቋቸው እንዲማሩ ዕድል የፈጠረ ነው-  ዶ/ር አለሙ ስሜ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተሠጠ ያለው የአፋን ኦሮሞ የአፍ መፍቻ  ቋንቋ  ትምህርት ዜጎች በቋንቋቸው እንዲማሩ ዕድል የፈጠረ መሆኑን በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ሲቪክ ማህበራት ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር አለሙ ስሜ…

አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በአልጀሪያ ከሩሲያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአልጄሪያ የኢትዮጵያ  አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በአልጀሪያ የሩሲያ አምባሳደር ከሆኑት ከኢጎር ቤልያኤቭ ጋር በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ ም መንግስት በትግራይ ክልል ያከናወነው የህግ ማስከበር ዘመቻ…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ወረዳ ለሚገነባው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ አኖሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ወረዳ ለሚገነባው ለኢፋ ቦሩ ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ አኖሩ። ከመደመር መጽሀፍ ገቢ የሚገነባዉ ሁለተኛ ዙር ትምህርት ቤት ግንባታ…

አየር መንገዱ ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ጋር የብድር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ጋር የብድር ስምምነት ተፈራረመ ። የብድር ስምምነቱ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሚሰሩ ሰራተኞች የመኖሪያ ቤት እና ለተሽከርካሪ የብድር  አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያደርግ ነው። የብድር…

የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር 25 አባላት ያሉት አዲስ ካቢኔ አዋቀሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ  25 አባላት ያሉት አዲስ ካቢኔ አዋቅረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ሃምዶክ የቀድሞ ካቢኔያቸውን ባለፈው እሁድ መበተናቸው ይታወሳል፡፡ ይህን ተከትሎም ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ ባዋቀሩት ካቢኔ ውስጥ  ሁለት…

በሩሲያና እና ቤላሩስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ- ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ በሩሲያና እና ቤላሩስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ- ኢትዮጵያውያን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች እና በዳያስፖራው ተሳትፎ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል:: በውውይቱ  ወቅት በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው የመልሶ ግንባታ…

የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ልዑክ በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለመወያየትና ድጋፍ ለማድረግ ወደ ትግራይ ክልል አቀና

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶችን ፣የሀገር ሽማግሌዎችንና መማክርትን ያካተተ ልዑክ በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለመወያየትና ድጋፍ ለማድረግ ወደ ትግራይ ክልል ማቅናቱን የጉባኤው ዋና ጸሃፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ገለጹ። ከዛሬ…

በመጪው በልግ ወቅት መደበኛና ከመደበኛው በታች ዝናብ ይጠበቃል – ኤጀንሲው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጪው በልግ ወቅት በአብዛኛው የአገሪቱ ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች ላይ መደበኛና ከመደበኛው በታች እርጥበታማ የአየር ጠባይ ሊኖር እንደሚችል ብሔራዊ ሜቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ በኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ…

የላይኛው ጉደር መስኖ ልማት ፕሮጀክት ግንባታ በ3 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመስኖ ልማት ኮሚሽን ባለቤትነት የላይኛው ጉደር መስኖ ልማት ፕሮጀክት ግንባታ በ3 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ እየተካሄደ ነው። ፕሮጀክቱ በምዕራብ ሸዋ ዞን አስተዳደር በቶኬ ኩታዬ እና አምቦ ዙሪያ ወረዳዎች በዘጠኝ ቀበሌዎች  በሁለት ክፍል…