Author
Meseret Demissu 3959 posts
የጨጎማ – ጋሸና የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ
https://www.youtube.com/watch?v=O1oZZo9iZsE
አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ የውይይት መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ተካሂዷል፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=xfuIfK-z8zU
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አከራካሪ የምርጫ ጉዳዮች በፍርድ ቤት ለማስተናገድ የተዘጋጀ ረቂቅ ደንብ ላይ መክሯል
https://www.youtube.com/watch?v=8g3t3rT92jE
እነሜጀር ጄኔራል ገ/መድህን ፍቃዴ የመከላከያ ሰራዊት ንብረት የሆነ 50 የሬዲዮ መገናኛ ዎችን ለትግራይ ልዩ ሃይል መስጠታቸውን ጠቅላይ አቃቢ ህግ ገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እነሜጀር ጄኔራል ገ/መድህን ፍቃዴ የመከላከያ ሰራዊት ንብረት የሆነ በጀርባ ከ30 እስከ 40 ነጠላ ሬዲዮኖችን የሚያገናኙ 50 በጀርባ የሚያዙ የሬዲዮ መገናኛ ዎችን ለትግራይ ልዩ ሃይል መስጠታቸውን ጠቅላይ አቃቢ ህግ ገለጸ።
ጠቅላይ አቃቢ ህግ…
ብሄራዊ የመረጃ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በአቪዬሽን ደህንነት ሙያ ያሠለጠናቸውን 200 ኦፊሰሮች አሰመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ስር የሚገኘው ብሄራዊ የመረጃ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በአቪዬሽን ደህንነት ሙያ ያሠለጠናቸውን 200 ኦፊሰሮች አስመረቀ።
የአገልግሎት መስሪያ ቤቱ ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመሰገን ጥሩነህ ተመራቂዎቹ የሀገር ኩራት…
ሚኒስቴሩ ለሁለት ተከታታተይ ቀናት በአርብቶ አደር እና መንግስታት ግንኙነት ፖሊሲ ላይ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ለሁለት ተከታታተይ ቀናት በአርብቶ አደር ፖሊሲ እና መንግስታት ግንኙነት ፖሊሲ ላይ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል፡፡
ሰላም እና ልማት የማይነጣጠሉ ጉዳዮች በመሆናቸው በአርበቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢ ያሉትን…
ምርጫ ላይ ብቻ የሚሰራ አዲስ ምርመራ ዴስክ ተቋቁሟል – የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን
አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ከምርጫ ጋር በተያያዘ የሚነሱ ችግሮች ላይ ብቻ የሚሰራ አዲስ የምርጫ ምርመራ ዴስክ ማቋቋሙን አስታወቀ።
ፖሊስ ገለልተኛ በሆነ መልኩ መጪው አገራዊ ምርጫ በሰላም እንዲከናወን ሃላፊነቱን ለመወጣት ዝግጁ መሆኑም ተገልጿል።…