ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘዉዴ አምባሳደር ወይንሸት ታደሰን ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አድርገዉ ሾሙ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘዉዴ በሕገ-መንግስቱ አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት በዛሬዉ ዕለት አምባሳደር ወይንሸት ታደሰን የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አድርገዉ መሾማቸውን ከፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ያገኘነው…