Fana: At a Speed of Life!

ጃፓን በትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍና መልሶ የማቋቋም ሂደቱን ለመደገፍ ዝግጁ ናት – በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን በትግራይ ክልል ከተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ጋር በተያያዘ የሰብአዊ ድጋፍና መልሶ የማቋቋም ሂደቱን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮን ተናገሩ፡፡ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ ከጃፓን…

በቦሌ እና ለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከ732 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ እና ለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከ732 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ። ባለፉት ወራት በሁሉም ክፍለ ከተሞች ሲዘዋወር የነበረው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዋንጫ በመጨረሻም በቦሌ እና ለሚ…

ትሪክቦት ማልዌር አዲስ የጥቃት ዘመቻ መክፈቱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚስጢራዊ የሆኑ የፋይናንስ መረጃዎችን ለመጥለፍ የሚውለው እና "ትሪክቦት" የተባለው ማልዌር አዲስ የጥቃት ዘመቻ መክፈቱ ተገለፀ፡፡ ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት ማብቂያ ላይ የማይክሮሶፍት ኩባንያን ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር መሰረተ-ልማቶቹን…

አምባሳደር ዶ/ር  ትዝታ ሙሉጌታ ከሕንድ  የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የልማት ትብብር አስተዳደር ቋሚ ተጠሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ የኢፈዴሪ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ዶክተር ትዝታ ሙሉጌታ ከሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የልማት ትብብር አስተዳደር ቋሚ ተጠሪ አክሂሌሽ ሚሽራ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በዋናነት በሁለቱ ሀገራት መካከል ባለው ግንኙነት፣ ሕንድ በአቅም…

የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ከሩሲያ ዓለም አቀፍ የቢዝነስ ትብብር አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች ከሩሲያ ሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ዓለም አቀፍ የቢዝነስ ትብብር አባላት ጋር ተወያዩ። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ…

በምዕራብ አርሲ ዞን በትራፊክ አደጋ የ16 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን ነንሰቦ ወረዳ ባጋጠመ የትራፊክ አደጋ የ16 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ ሳጅን አህመድ ጠቀሳ እንዳታወቁት አደጋው የተፈጠረው ጠጠር የጫነ ሲኖትራክ በላዩ ላይ…

በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህጋዊነት የተመዘገቡ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቶቻቸውን  ወሰዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህጋዊነት የተመዘገቡ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቶቻቸውን ወስደዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ተኛው አገር አቀፍ ምርጫን ለማከናወን በጊዜ ሰሌዳው ላይ ካስቀመጣቸው ተግባራት መካከል አንደኛው…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ በዲቦራ ፋዉንዴሽን ማእከል የልዩ ፍላጎት  ትምህርት ቤት ግንባታ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ በዲቦራ ፋዉንዴሽን ማእከል የልዩ ፍላጎት  ትምህርት ቤት ግንባታ አስጀመሩ። የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በትኩረት ሊሰራበት ካስቀመጣቸዉ አቅጣጫዎች አንዱ የአይምሮ ጤና እንክብካቤ እና ደህንነት ነዉ፡፡ በመሆኑም…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከተመድ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ጥር 25 ፣ 2013  (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ፓርፋይት ኦናንጋ አንያንጋ ጋር ተወያዩ ውይይቱ ስለተመድ የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ፍሊፖ ግራንዲ በትግራይ ክልል በሁለት…

በአማራ ክልል ለከፍተኛ ግብር ከፋዮችና ሠራተኞች የዕውቅና አሠጣጥ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ጥር 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ሲካሄድ የነበረው ልዩ የግብር ንቅናቄ መድረክ የመዝጊያ መርሐግብር በባሕር ዳር ከተማ ክልል ምክር ቤት አዳራሽ ተካሄደ። “ግልጽ አሠራርን እዘረጋለሁ፤ ተጠያቂነትን አሰፍናለሁ” በሚል መርህ ሲካሄድ የነበረው ልዩ የግብር…