ለፍትሕ ስርዓቱ ግልጽነት የሚፈጥሩና የሕግ የበላይነትን የሚያረጋግጡ ሕጎችና አዋጆች ማሻሻያ እየተደረገባቸው ነው-ጠቅላይ አቃቤ ሕግ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለፍትሕ ስርዓቱ ግልጽነት የሚፈጥሩና የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ የሚያስችሉ ሕጎችና አዋጆች ማሻሻያ እየተደረገባቸው መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ገለፀ።
በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በዜጎች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች እየተበራከቱ መሆኑ…