የሀገር ውስጥ ዜና በቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት የተገነባው 12ኛውን ትምህርት ቤት በምዕራብ ጉጂ ተመረቀ Meseret Demissu Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ጉጂ ሱሮ ቡርጉዳ ወረዳ የተገናበው ኢፋ ሱሮ ቡርጉዳ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዛሬ ተመርቋል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያዊቷ የአሥር አመት ታዳጊ አፍሪካን ኮድ ውድድር አሸናፊ ሆነች Meseret Demissu Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአስር አመት ታዳጊ የሆነችው ኢትዮጵያዊቷ ሶልያና ግዛው አፍሪካን ኮድ (AfriCANCode) በተሰኘው ውድድር የ2020 አሸናፊ ሆናለች፡፡ ሶልያና በዚህ ውድድር አሸናፊ የሆነችበት ማትስቴይንመንት (Mathstainement) የተሰኘ ፕሮጀክት መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልገሎት ሥልጠና በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ መሠጠት ተጀመረ Meseret Demissu Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የተዘጋጀው ብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልገሎት ሥልጠና በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ መሠጠት ተጀምሯል። ለአርባ አምስት ቀናት በሚቆየው ስልጠና ላይ ለድሬዳዋና ከአዲስ አበባ ጨምሮ ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ የዩኒቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለትምህርት ሚኒስቴር 500 ሺህ ማስክና 11 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የሙቀት መለኪያ መሳሪያዎች ድጋፍ ተደረገ Meseret Demissu Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና የንግድ ምክር ቤት ለትምህርት ሚኒስቴር 500 ሺህ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብልና 11 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የሙቀት መለኪያ መሳሪያዎችን ድጋፍ አድርጓል። የቻይና የንግድ ምክር ቤት ለትምህርት ሚኒስቴር የኮቪድ 19 መከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጓዳኝ ህመም የሌለባቸውና በዕድሜ ወጣት የሆኑ ሰዎች በቫይረሱ ሕይወታቸው እያለፈ ነው-ዶክተር ውለታው ጫኔ Meseret Demissu Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተጓዳኝ ሕመም የሌለባቸውና በዕድሜ ወጣት የሆኑ ሰዎች በቫይረሱ ሕይወታቸው እያለፈ መሆኑን በሚሊኒየም የኮቪድ 19 ሕክምና ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ውለታው ጫኔ አስታወቁ። ቫይረሱ በራሱ ተጨማሪ ተጓዳኝ የጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እርስቱ ይርዳ የ2013 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ በሀዲያ ዞን አስጀመሩ Meseret Demissu Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ የ2013 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ በሀዲያ ዞን አስጀመሩ፡፡ የተፋሰስ ልማት ሥራውን በይፋ ያስጀመሩት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ ÷ለጎርፍ እና ለመሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሠርግ ማድመቂያ በሚል በተተኮሰ ጥይት የሁለት አጃቢዎች ህይወት አለፈ Meseret Demissu Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ለሠርግ ማድመቂያ በሚል በተተኮሰ ጥይት የወንድ ሙሽራው ሁለት አጃቢዎች ህይወታቸው ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር መሳፍንት አባይ ለኢዜአ እንደተናገሩት አጃቢዎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሁሉም ዘርፎች እንዲያድጉ ከተፈለገ ለትራንስፖርት ዘርፉ መዘመን ትኩረት ሊሰጥ ይገባል-አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Demissu Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሁሉም ዘርፎች እንዲያድጉ ከተፈለገ ለትራንስፖርት ዘርፉ መዘመን ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ይህንን ያሉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው አወቃቀር እንደ ሰው ልጅ አካል የበርካታ አካላት ድምር ውጤት ነው-ኢንጂነር አይሻ መሀመድ Meseret Demissu Jan 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዲሪ ኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የህግ ማዕቀፍና አተገባበር ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ከባለ-ድርሻ አካላት ጋር በሀዋሳ እያካሄደ ነው። ውይይቱ "ውጤታማ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ለኢትዮጵያ ብልፅግና"…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎች እና የደቡብ ክልል መንግስት የትብብር ፎረም ተመሰረተ Meseret Demissu Jan 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎች እና የደቡብ ክልል መንግስት የትብብር ፎረም ተመሰረተ። የፎረሙ አባል የሆኑት በደቡብ ክልል የሚገኙ ዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎች ከክልሉ መንግስት ጋር በፎረሙ ምስረታ ላይ ተፈራርመዋል:: የትብብር ፎረሙ በ6 ወር አንድ ጊዜ…