Fana: At a Speed of Life!

በመቀሌ ከተማ ድገፍ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ እየተደረገ  ነው- አቶ አታኽልቲ ሃይለስላሴ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  በትግራይ ክልል የተካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ ተከትሎ በመቀሌ ከተማ ድገፍ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ እየተደረገ መሆኑን  የመቀሌ ከተማ ከንቲባ አቶ አታኽልቲ ሃይለስላሴ ገለጹ። በትግራይ…

ያለንን ዕምቅ ሀብት ወደሚጨበጥ ተስፋ መቀየር የቆራጦች ተግባር ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  ያለንን ዕምቅ ሀብት ተገንዝቦ ወደሚጨበጥ ተስፋ መቀየር የቆራጦች ተግባር ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በዙሪያችን ኢትዮጵያ የያዘቻቸው እልፍ አእላፍ ዕድሎች አሉ…

በደቡብ ጎንደር ዞን የሐሙሲት ከተማ ወደ ከተማ አስተዳደር ማደጓን አስመልክቶ የእውቅና ፕሮግራም ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን ደራ ወረዳ የሐሙሲት ከተማ ወደ ከተማ አስተዳደር ማደጓን አስመልክቶ የእውቅና ፕሮግራም ተካሄደ። በደቡብ ጎንደር ዞን በ2013 ዓ.ም ወደ ከተማ አስተዳደርነት ካደጉት ሶስቱ ከተማዎች አንዷ የሆነችው የሐሙሲት ከተማ ወደ ከተማ…

የአብሮነት ቀን በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  በአለም አቀፍ ደረጃ ለ25ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ11ኛ ጊዜ የሚከበረው የአብሮነት ቀን በሀዋሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የአብሮነት ወይም የመቻቻል ቀን "የአብሮነት ባህላችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ቃል በሀዋሳ ከተማ በሲዳማ  የባሕል አዳራሽ…

292 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 653 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 3 ሺህ 945 የላቦራቶሪ ምርመራ 292 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 132 ሺህ 326 ደርሷል። በሌላ በኩል 653 ሰዎች ከቫይረሱ…

በኦሮሚያ ክልል ሰላም ከማስከበሩ ተግባር ጎን ለጎን የልማት ስራዎች በታቀደላቸው የጊዜ ገደብ ማከናወን ተችሏል -አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ሰላም ከማስከበር ተግባራት በተጓዳኝ የልማት ስራዎች በታቀደላቸው የጊዜ ገደብ ውጤታማ ተግባራት መከናወናቸውን የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። የክልሉ የስድስት ወር የስራ አፈጻጸምና ግምገማ…