Author
Meseret Demissu 3959 posts
“ኢትዮጵያ አንድ ሆነች ጁንታው ለብቻው ቀረ!” – ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው ባደረገው ልክ የሰው አውሬ ይሆናል ብለን አልገመትንም ነበር ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ።
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወረቅ ዘውዴ በተገኙበት በአዲስ አበባ ለመከላከያ ሰራዊት…
በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ የማድረስ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል- ዶክተር አብርሃም በላይ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ የማድረስ ሥራ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ።
ዶክተር አብርሃም በሰጡት መግለጫ÷ በክልሉ አሁን ላይ የሰብዓዊ ድጋፍ የማድረስ…
በደቡብ የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚዘረጉ የመንገድ ልማት ቀጣይ እቅድ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚዘረጉ የመንገድ ልማት ቀጣይ እቅድ ፣የክልሎች ሚና እና ተሳትፎ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ተካሄደ።
በውይይት መድረኩ ላይ የደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ…