የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ባህሪያት ከሥርዓተ ምግብ ጋር ያለውን መስተጋብር የተመለከተ ጥናት ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣2013 (ኤፍ.ቢ. ሲ) የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የኮቪድ19 ወረርሽኝ ባህሪያት ከሥርዓተ ምግብ ጋር ያለውን መስተጋብር አስመልክቶ ለአንድ አመት የሚቆይ ጥናት በይፋ አስጀመረ።
በዚህም በህክምና ማገገሚያ ውስጥ ቆይታ በነበራቸው ታካሚዎች ላይ ክትትል እና…