የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ነገ ያካሂዳል Meseret Demissu Oct 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 8ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ነገ ያካሂዳል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን የሚያካሂደው በፌዴሬሽን ምክር ቤት አዳራሽ መሆኑ ተገልጿል። ነገ በሚካሄደው መደበኛ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል በ4 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር አዳሪ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ለማስገንባት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ Meseret Demissu Oct 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ በ4 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ሰባት አዳሪ ትምህርት ቤቶችን እና 100 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ለማስገንባት የሚያስችለውን ስምምነት ከተቋራጮች ጋር ተፈራርሟል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበረሃ አንበጣ ጥቃት እንዳይስፋፋና የረሀብ አደጋ እንዳይከሰት ሥራዎች እየተሰሩ ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Demissu Oct 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ የበረሃ አንበጣ ጥቃት እንዳይስፋፋና የረሀብ አደጋ እንዳይከሰት ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን አንስተዋል። ዘንድሮ ካጋጠመው የኮሮና…
ስፓርት አትሌት ሃጎስ በጣልያን በተካሄደ የ10 ሺህ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈ Meseret Demissu Oct 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጣልያን በተካሄደ የ10 ሺህ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አትሌት ሃጎስ ገብረህይወት የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል አሸናፊ ሆኗል፡፡ አትሌት ሃጎስ ርቀቱን 29 ደቂቃ ከ49 ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት አሸንፏል፡፡ የቀድሞው…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባውን አካሄደ Meseret Demissu Oct 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባውን አካሄደ። በስብሰባው ላይ ባለፈው መስከረም 25 ቀን 2013 ዓ.ም ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ባደረጉት ንግግር ላይ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ መደበኛ ባልሆነ መንገድ የሚንቀሳቀስ አደረጃጀት እንዳይኖር የሚሰራ መሆኑን ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ Meseret Demissu Oct 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 ( ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ መደበኛ ባልሆነ መንገድ የሚንቀሳቀስ አደረጃጀት እንዳይኖር ኀብረተሰቡን ያሳተፈ ስራ ለማከናወን መወሰኑን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ። ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የነበረው 11ኛው የፌዴራልና የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች…
ፋና 90 የእንጦጦ ፓርክ የፈጠረው የስራ እድል Meseret Demissu Oct 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=btsZlF1yrjo
ፋና 90 የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎች ርክክብ Meseret Demissu Oct 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=BCwppK2dbJg
ፋና 90 የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የምክክር መድረክ Meseret Demissu Oct 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=VlCstrpCGUc
ፋና 90 የአንበጣ መከላከል ስራ በአፋር ክልል Meseret Demissu Oct 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=4qD0q_TcZaM