Author
Meseret Demissu 3959 posts
ባለፉት 24 ሰዓታት 739 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትጵዮያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 985 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 739 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በዚህም በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 87 ሺህ 169 መድረሱን የጤና…
የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥና አጥፊዎችን ለህግ የማቅረብ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ- ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ እና አጥፊዎችን ለህግ የማቅረብ ስራዎች ይበልጥ ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ገለጹ ።
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት…
ከ9 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ እቃ ተያዘ
አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ዳዋ ጨፋ ወረዳ ከ9 ሚሊየን 700 ሺህ ብር በላይ ግምት ያለው የኮንትሮባንድ እቃ ዛሬ መያዙን በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ አስታወቀ።
የቅርንጫፉ ደንበኞች ትምህርት ቡድን…
ከዲክኒል ዳጉሩ የሚገኘውን 80 ኪሎ ሜትር መንገድ ለማሻሻል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያና ጂቡቲ የጋላፊ ጅቡቲ መንገድ አካል የሆነውን የዲክኒል ዳጉሩ 80 ኪሎ ሜትር መንገድን ለማሻሻል ስምምነት ተፈረመ፡፡
ስምምነቱን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው እና…
የህዳሴ ግድብ ለህዝባዊ አንድነትና የኢኮኖሚ ግንባታ ያለውን ሚና ለማሳደግ እንደሚሰሩ ዶክተር አረጋዊ በርሄ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ግንባታና ህዝባዊ አንድነት ያለውን ሚና ለማሳደግ እንደሚሰሩ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አረጋዊ በርሄ ተናገሩ።…
ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ የእምቦጭ አረምን የመከላከል ዘመቻ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 05 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከጥቅምት 9 እስከ ህዳር 9 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ የእምቦጭ አረምን የማስወገድ ተግባር እንደሚከናወን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ፡፡
የመጀመሪያው ግብ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ጣናን ከእምቦጭ በመታደግ ወደነበረበት መመለስ መሆኑን…
የእንጦጦ ፓርክ ለአካባቢው እናቶችና ወጣቶች የተስፋ ብርሀን ማዕከል መሆን ጀምሯል – ወይዘሮ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንጦጦ ፓርክ ለአካባቢው እናቶችና ስራ አጥተው ለቆዩ ወጣቶች የተስፋ ብርሀን ማዕከል መሆን መጀመሩን የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡
በዛሬው እለት ምክትል ከንቲባዋ በእንጦጦ ፓርክ ውስጥ የስራ እድል…
የሀገር ግንባታ ሂደት የማያልቅ ከትውልድ ትውልድ በቅብብሎሽ የሚሰራ ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት ላለፉት ሶስት ቀናት ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት እና የሰላም ፎረም ተወካዮች የተካሄደው የስልጠናና የምክክር መድረክ ተጠናቋል።
በመዝጊያ ስነ ስርዓቱ ላይ የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት…