ሚኒስቴሩ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ያልደረሳቸው ትምህርት ቤቶች ጥቅምት 9 ቀን ትምህርት እንዳይጀምሩ አሳሰበ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ያልደረሳቸው ትምህርት ቤቶች ጥቅምት 9 ቀን 2013 ዓ.ም ትምህርት እንዳይጀምሩ ትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ።
የትምህርት ሚኒስቴር በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ያስመረተውን የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል…