ለሚፈለገው ብሄራዊ መግባባት ሁሉም ሃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል- የፓለቲካ ፓርቲዎችና የታሪክ ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለሚፈለገው ብሄራዊ መግባባት ሁሉም ሃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ የፓለቲካ ፓርቲዎች እና የታሪክ ምሁራን ተናገሩ።
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የፓለቲካ ፓርቲዎች እና የታሪክ ምሁራን÷ ፓርቲዎች ከመገፋፋት እና መጎሻሽም…