የሄፓታይተስ ”ሲ” ቫይረስን ያገኙ ተመራማሪዎች በህክምናው ዘርፍ የኖቤል ሽልማትን አሸነፉ
አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጉበትን የሚጠቃው የሄፓታይተስ ”ሲ” ቫይረስን ያገኙ ሶስት ተመራማሪዎች በጋራ የ2020 የህክምናው ዘርፍ የኖቤል ሽልማትን አሸነፉ።
ይህን ሽልማት በጋራ ያሸነፉት የብሪታንያው ተመራማሪ ሚካኤል ሀውተን እና አሜሪካዊያኑ ኸርቬይ አልተር እንዲሁም…