Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል 390 የእርሻ ትራክተር እና ኮምባይነር ለአርሶ አደሮች ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል 390 የእርሻ የትራክተር ለአርሶ አደሮች መሰጠቱ ተገለጸ። በዚህም በዛሬው እለት በሻሸመኔ 310 የእርሻ ትራክተርና 80 የደረሱ ሰብሎችን የሚያጭድ ኮምባይነር ለአርሶ አደሮች ተሰጥቷል። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

በማሊ በታጣቂዎች የታገቱት የማሊ ፖለቲከኛና የፈረንሳይ የእርዳታ ሰጭ ሰራተኛ ተለቀቁ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በማሊ በፅንፈኛ ታጣቂዎች ታግተው የቆዩት የማሊ ፖለቲከኛና ፈረንሳዊት የእርዳታ ሰጭ ሰራተኛ መለቀቃቸው ተሰምቷል። ሶፊ ፔትሮኒን የተባሉት የ 75 ዓመቷ የእርዳታ ሰጭ ሰራተኛ ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት እንዳላቸው ከሚነገርላቸው ታጣቂዎች…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከአፍሪካ የደህንነት ጥናት ተቋም ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከአፍሪካ የደህንነት ጥናት ተቋም ዳይሬክተር ዶክተር ፎንቴህ አኩም እና የተቋሙ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ዳይሬክተርና የአፍሪካ ህብረት ተወካይ ከሆኑት ዶክተር ሮባ ሻራሞ ጋር…

የኢትዮጵያ የወንዶች እግር ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ታህሳስ 3 ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣መስከረም 26 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮጵያ የወንዶች እግር ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ታህሳስ 3 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸር ካምፓኒ ይፋ አድርጓል። የፕሪሚየር ሊግ ሸር ካምፓኒው በኮቪድ ውስጥ ሆኖ የኢትጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርን ለማስጀር…

የገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን አስመልክቶ ለውጭ ሀገር ኢንቨስተሮች ገለፃ እየተደረገላቸው ነው

አዲስ አበባ ፣መስከረም 26 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን አስመልክቶ ለውጭ ሀገር ኢንቨስተሮች ገላፃና ማብራሪያ የተደረገላቸው ነው። ለውጭ ሀገር ኢንቨስተሮች በገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ተግባራዊ በሚደረጉት የወንጪ ፣ ጎርጎራ እና ጨበራ ጩርጩራ ፕሮጀክቶች ነው ገለፃ…

ከተማ አስተዳደሩ በተያዘው ዓመት ለታላቁ የህዳሴ ግድብ 789 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ በ3 ወራት ብቻ ከ 500 ሚሊየን ብር በላይ ሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 26 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ከዳር ለማድረስ የገቢ ማሰባሰብ ስራው በሰፊ ንቅናቄ እየሰራ መሆኑን ገልጿል። የከተማዋ የታላቁ የኢትዮጵያ ህደሴ ግደብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት ÷ በበጀት…

የመረጠን ሕዝብ ውክልናውን እስከሚያነሳ ድረስ ሃላፊነታችንን መወጣታችንን እንቀጥላለን- የምክር ቤት አባላት

አዲስ አበባ ፣መስከረም 26 ፣2013 ( ኤፍ.ቢ.ሲ) የመረጣቸው ሕዝብ ውክልናውን እስከሚያነሳ ድረስ የተቀበሉትን ህዝባዊ ሃላፊነት መወጣታቸውን እንደሚቀጥሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ። የኮሮናወረርሽኝ የጥንቃቄ መንገዶችን በመተግበር ምርጫ እስከሚካሄድና የመረጣቸው ሕዝብ ውክልናውን…

በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ደህንነት መጠበቅ ዙሪያ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 26 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አብዱልአዚዝ ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ሳሚ ሳልህ ጋር በኢትዮጵያውያን ዜጎች ደህንነት መጠበቅ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። አምባሳደር አብዱላዚዝ…

40ኛው የለንደን ማራቶን ላይ ውጤት ያስመዘገቡ አትሌቶች አዲስ አበባ ሲገቡ አቀባበል ተደረገላቸው

አዲስ አበባ ፣መስከረም 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፕላቲኒየም ደረጃ በተሠጠው በ40ኛው የለንደን ማራቶን ላይ ውጤት ያስመዘገቡ አትሌቶች ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል። በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ  ሲደርሱም አቀባበል  ተደርጎላቸዋል ። በአቀባበሉ ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ…

አምባሳደር ወይንሸት ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቋሚ ተጠሪ አምባሳደር ወይንሸት ታደሰ ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ተወካይ ሉታዲክ ያኒኪ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት ማጠናከር በሚቻሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።…