Fana: At a Speed of Life!

በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሚመራ የልዑካን ቡድን ጁባ ገባ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሚመራ የልዑካን ቡድን ዛሬ ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብቷል። የልኡካን ቡድኑ ጁባ የገባው በሱዳን የሽግግር መንግስትና በተቃዋሚ ኃይሎች መካከል የሚፈረመው የሰላም ስምምነት  ላይ ለመታደም ነው።…

አዲሱ የብር ለውጥ ከተጀመረ ወዲህ 14 ቢሊየን ብር ወደ ባንክ ገቢ መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ አዲሱ የብር ለውጥ ከተጀመረ ወዲህ 14 ቢሊየን ብር ወደ ባንክ ገቢ መደረጉን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። አዲሱ የብር ለውጥ ከተጀመረ ባሉት 14 ቀናት ውስጥ ብቻ 580 ሺህ ዜጎች አዲስ የሂሳብ አካውንት ሲከፍቱ ÷ ከባንክ…

5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ስርአት ጉባኤ ሰኞ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣መስከረም 23 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ የፓርላማ ዘመን 6ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ የመክፈቻ ሥነ-ስርአት ጉባኤ ሰኞ ይካሄዳል። ጉባኤው የኢፌዲሪ ፕሬዚዳን ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት ሰኞ መስከረም 25 ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በሰላም መጠናቀቅን አስመልክተው ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ የተከበረውን የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በሰላም መጠናቀቅን አስመልክተው ምስጋና አቅርበዋል።   ርእሰ መስተዳድሩ በምስጋና መልዕክታቸውም “ከጥንት የገዳ ስርዓት…

የሽብር ጥቃት ለመፈጸም እንዲሁም አመጽና ግጭት ለመቀስቀስ በህቡዕ ሲሰራ የቆየ ቡድን ከእነ ግብረአበሮቹ በቁጥጥር ስር ዋሉ – ብሄራዊ መረጃና…

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሽብር ጥቃት ለመፈጸም እንዲሁም አመጽና ግጭት ለመቀስቀስ በህቡዕ ሲሰራ የቆየ ቡድን ከእነ ግብረአበሮቹ በቁጥጥር ስር እንዲውል ማድረጉን የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ። የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ለፋና…

ባለፉት 24 ሰዓታት 730 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 7 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 475 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 730 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 76 ሺህ 98 ደርሷል።…

የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዳይከበር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 503 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዳይከበር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 503 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ጀኔራል ኮሚሽነር ኮማንደር አራርሳ መርዳሳ እንደገለጹት÷ የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዳይከበር…

አቶ ሽመልስ አብዲሣ የኢሬቻ በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚደንት አቶ ሽመልስ አብዲሣ የ2013 ዓ.ም የኢሬቻ በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አስተላልፈዋል። ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የታላቁ…