ፋና 90 ህገ መንግስቱን በጣሰ መልኩ በሃይል ፍላጎቴን አሳካለሁ በሚል የትኛውም አካል ላይ እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን-ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ Meseret Demissu Sep 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=M7z4QKDBa9I
ፋና 90 ኮቪድ 19 መከላከያ ቅድመ ሁኔታዎችን በ3 ሳምንታት ያሟሉ ትምህርት ቤቶች በጊዜ ሰሌዳው መሰረት ትምህርት መጀመር እንደሚችሉ ተገልጿል Meseret Demissu Sep 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ierr1x_ezpU
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 604 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 7 ሰዎች ህይወት አልፏል Meseret Demissu Sep 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 8 ሺህ 348 የላብራቶሪ ምርመራ 604 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ሚኒስቴሩ አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 71 ሺህ 687 መድረሱንም ሚኒስቴሩ ያወጣው…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ከ አዳነች አቤቤ የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ግንባታ ላይ ለተሳተፉ አካላት የምስጋና የእራት ግብዣ አደረጉ Meseret Demissu Sep 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ግንባታ ላይ ለተሳተፉ አካላት የምስጋና የእራት ግብዣ አድርገዋል። የከተማ አስተዳደሩ የጀመራቸውን ስራዎች በሰዓቱ እንደሚጨርስ ማሳያ የሆነው የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ180 ሺህ ብር በላይ ሃሰተኛ የብር ኖቶችን ባንክ ወስደው ሊቀይሩ የነበሩ 2 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Demissu Sep 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ180 ሺህ ብር በላይ ሀሰተኛ ገንዘብ ኖቶችን ወደ ንብ ባንክ ወስደው ሊቀይሩ የነበሩ ሁለት ግለሰቦች ዛሬ በቁጥጥር ስር ውለዋል። ሁለቱ ግለሰቦች በህጋዊ ባንክ ስም ተመሳስሎ በተሰራ እና ወደፊት በሚጣራ ቲተር በመጠቀም ከ180 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህገ መንግስቱን በጣሰ መልኩ በሃይል ፍላጎቴን አሳካለሁ በሚል የትኛውም አካል ላይ እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን–ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ Meseret Demissu Sep 24, 2020 0 አዲስ አበባ፤ መስከረም 14 ፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ ) ህገ-መንግስቱን በጣሰ መልኩ በኃይል ፍላጎቴን አሳካለሁ በሚል ማንኛውም አካል ላይ እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን ሲሉ በኢፌዴሪ መከላከያ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹምና የኦፕሬሽናል ጉዳዮች ኃላፊ ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን የ10 ዓመት መሪ እቅዱ ላይ ውይይት አካሄደ Meseret Demissu Sep 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን የ10 ዓመት መሪ እቅዱ ላይ ውይይት አካሄደ። ባለስልጣኑ በመሪ እቅዱ የመገናኛ ብዙሃንን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር መክሯል። በውይይቱ ላይ የመገናኛ ብዙሃን አሁን ካለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮቪድ 19 መከላከያ ቅድመ ሁኔታዎችን በ3 ሳምንታት ያሟሉ ትምህርት ቤቶች በጊዜ ሰሌዳው መሰረት ትምህርት መጀመር እንደሚችሉ ተገለፀ Meseret Demissu Sep 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮቪድ 19ን ለመከላከል የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን በ3 ሳምንታት ውስጥ ያሟሉ ትምህርት ቤቶች በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ትምህርት መጀመር እንደሚችሉ ተገለፀ። ትምህርት ቤቶችን ዳግም መክፈት በሚቻልበት የውሳኔ ሃሳብ ላይ ምክትል ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2022 ዓ.ም ሁሉም ዜጎች የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ እንዲሆኑ የማስቻል እቅድ መያዙን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ Meseret Demissu Sep 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2022 ዓ.ም ሁሉም ዜጎች የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ እንዲሆኑ የማስቻል እቅድ መያዙን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት 10 ዓመታት አስተማማኝ የሃይል አቅርቦት ያለባትና በመስኖ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቱሪዝም ፕሮሞሽን እና ማርኬቲንግ ላይ በትብብር የሚሰራ የቅንጅት መድረክ ተመሰረተ Meseret Demissu Sep 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን በቀጣይ በዓለም ላይ ዋና የቱሪዝም መዳረሻ አገር ለማድረግ ዓላማው ያደረገ በቱሪዝም ፕሮሞሽን እና ማርኬቲንግ ላይ በትብብር የሚሰራ የቅንጅት መድረክ በይፋ ተመስርቷል። የቅንጅት መድረኩን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…