Fana: At a Speed of Life!

ሀብታቸውን ያላስመዘገቡ የክፍለ ከተማና የወረዳ አመራሮች በቅጣት እንዲያስመዘግቡ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ሀብታቸውን ያላስመዘገቡ የክፍለ ከተማና የወረዳ አመራሮች በገንዘብ ቅጣት ሀብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ሊደረግ መሆኑን የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ከአዲስ አበባ ከአስሩም ክፍለ…

ፌደራል ፖሊስ እያከናወነ በሚገኘው የለውጥ ስራ ተጨባጭ ለውጦች እየመጡ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን "ከራስ በላይ ለሀገርና ለህዝብ! " በሚል መሪ ቃል የፓናል ውይይት እያካሄደ ነው። የፓናል ውይይቱ ነገ የሚያከብረውን በዓል አስመልክቶ ነው በሸራተን አዲስ ሆቴል እያካሄደ የሚገኘው። በፓናል ውይይቱ…

ህጻናትን የመረዘችው ቻይናዊቷ መምህር የሞት ፍርድ ተፈረደባት

አዲስ አበባ፣ መስከረም19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይናዊቷ የህጻናት መምህር 25 ልጆችን በመመረዝ እና አንድ ህጻንን ለህልፈት በመዳረጓ ምክንያት የሞት ፍርድ ተፈርዶባታል። ባለፈው ዓመት ጂያዝኦ ከተማ ውስጥ በሚገኝ አንድ መዋዕለ ህፃናት ውስጥ ያሉ ሕፃናት የጠዋት ቁርሳቸውን ገንፎ…

የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የኦሮሚያ ክልል ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢሬቻ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን የኦሮሚያ ክልል አስተዳደርና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል የተለየ ገጽታ…

የአማራ ልማት ማኅበር 1 ሺህ 255 የመማሪያ ሕንጻ ለመገንባት ማቀዱን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) በ2013 ዓ.ም 5 ሺህ 20 መማሪያ ክፍሎች የሚኖራቸው 1 ሺህ 255 አዲስ ሕንጻዎችን ለመገንባት አቅዶ እየሠራ መሆኑን ገልጿል። ይህም በ2012 ዓ.ም ተገንብተው ከተጠናቀቁት እና በተለያዩ የግንባታ…

በኦሮሚያ 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ለሚሆኑ ተማሪዎች ድጋፍ ለማድረግ ገቢ እየተሰበሰበ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በ ኦሮሚያ 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ለሚሆኑ ተማሪዎች ድጋፍ ለማድረግ ገቢ እየተሰበሰበ መሆኑ ተገለፀ። “እኔ ለአንድ ተማሪ” በሚል መሪ ሃሳብ የኦሮሚያ ክልል ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ቢሮ÷ የትምህርት ቁሳቁስ መግዛት ለማይችሉ 1 ነጥብ 8…

የቻይና የሀኪሞች ቡድን ዚምባብዌ ገባ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 10 የልኡካን አባላትን የያዘው የቻይና የሀኪሞች ቡድን ዚምባብዌ ደርሷል። ቡድኑ  ዚምባብዌ የገባው ሀገሪቱ የኮኖና ቫይረስን ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ ነው ተብሏል፡፡ ከዚህ ባለፈም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የጤና…

ውበቱ አባተ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ ውበቱ አባተን የወንዶች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን  ዋና  አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ፡፡ አሰልጣኙ ቡድኑን ለቀጣዩ የአፍሪካ ዋንጫ እና የዓለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ማጣሪያ የማሳለፍ ግዴታ…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ 73 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ 73 ሺህ ማለፉን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 631 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 632 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሚኒስቴሩ  አስታውቋል።…