Fana: At a Speed of Life!

ለ12 ዓመታት በተመሳሳይ ቁጥሮች ሲጫወት የቆየው የጃክፖት ሎተሪ  አሸናፊ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ12 ዓመታት በተመሳሳይ ቁጥሮች ሲጫወት የቆየው ሰው የጃክፖት ሎተሪ አሸናፊ  መሆኑ ብዙዎችን አስገርሟል። አሜሪካዊው ዳን ዳምፍ ተመሳሳይ የሎተሪ ቁጥሮችን  በመጠቀም ከ 10 ዓመታት በላይ ሲጫወት ቆይቶ የ 50 ሺህ ዶላር አሸናፊ ሆኗል።…

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ቡና ገበያ ላይ ሊያሳድር የሚችለውን ተጽእኖ መቋቋም መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ቡና ገበያ ላይ ሊያሳድር የሚችለውን ተጽእኖ መቋቋም መቻሉን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን ገልጿል። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ የነበራቸው የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ምክትል ዋና…

ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤና የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በወቅታዊ፣ ሀገራዊና ከተማ አቀፍ ጉዳዮች ላይ ከአዲስ አበባ ከአስሩም ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ላይ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ…

ባለፈው አንድ ሳምንት በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ሲጨምር የሞት ቁጥር ግን ቀንሷል-የዓለም የጤና ድርጅት

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፈው አንድ ሳምንት በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩንና የሞት ቁጥር ግን መቀነሱን የዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት አስታወቀ።   በዚህም በዓለም አቀፍ ደረጃ ባለፈው አንድ…

ተጠሪነታቸው ለሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የሆኑት ዩኒቨርስቲዎች ከ91 ሚሊየን ብር በላይ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አበረከቱ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተጠሪነታቸው ለሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የሆኑት ዩኒቨርስቲዎች ከ91 ሚሊየን ብር በላይ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አበርክተዋል። ከዚያም ባለፈ ዩኒቨርስቲዎቹ በጎርፍ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖችም ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ…

ኢትዮጵያ ለተመድ ሀሳቦች ተግባራዊነት ቁርጠኛ ሆና ትቀጥላለች- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ በቪድዮ ኮንፈረንስ በተካሄደ ስብሰባ ላይ መልእክት አስተላልፈዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ኢትዮጵያ…

የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ከድሬዳዋ አስተዳደር ከዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ከድሬዳዋ አስተዳደር ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ኤጀንሲ ከዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ ምክክር አካሂዷል። በምክክር መድረኩ ላይ የተገኙት የፌዴራል ስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ንጉሱ…

26 ባለሃብቶችን የያዘ የሱዳን የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን የሚገኙና በቱሪዝም ዘርፉ የተሰማሩ 26 ባለሃብቶችን የያዘየልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረገ ነው። ሱዳንና ኢትዮጵያን በኢንቨስትመንት ተግባራት በማስተሳሰር የህዝቦችን የጋራ ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን በሱዳን…

በመተከል ዞን የሚስተዋሉ የጸጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት በሁሉም ወረዳዎች የአመራር ግምገማ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመተከል ዞን የሚስተዋሉ የጸጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ከነገ ጀምሮ በሁሉም ወረዳዎች የአመራር ግምገማ እንደሚካሄድ ተገልጿል። በቅርቡ የጸጥታ ችግር የተፈጠረባቸውን ወምበራና ቡለን ወረዳዎች ጨምሮ በመተከል ዞን ሁሉም ወረዳዎች ዘላቂ…

በጋምቤላ ክልል በዓመት እስከ 17 ሺህ ቶን የአሳ ምርት ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል እስከ 17 ሺህ ቶን የአሳ ምርት ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል ። በክልሉ የሚገኘውን እምቅ የአሳ ሀብት ልማት ለማሳደግ የሚያስችል ፕሮጀክት ስምምነት በጋምቤላ ክልል፣ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና…