Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር የተመራ ልዑክ የገበታ ለሀገር አንዱ አካል የሆነውን የጎርጎራ ፕሮጀክት መተግበሪያ አካባቢን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን የገበታ ለሀገር አንዱ አካል የሆነውን የጎርጎራ ፕሮጀክት መተግበሪያ አካባቢን ጎብኝቷል። በክልሉ ርእሰ መስተዳድር የተመራው ልዑክ ከመንግሥት የሥራ…

የአውሮፓ ህብረት በሊቢያ ከጦር መሳሪያ ጋር በተያያዘ በሶስት ድርጅቶች ላይ ማዕቀብ ጣለ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት በሊቢያ ከጦር መሳሪያ ጋር በተያያዘ በሶስት ድርጅቶች ላይ ማዕቀብ መጣሉን አስታውቋል ።   የአውሮፓ ህብረት በሶስት ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ የጣለው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሊቢያ ላይ ከጦር መሳሪያ…

በመሬት መንሸራተት ተዘግቶ የነበረው የአዋሽ ድሬዳዋ መንገድ ዳግም ለተሽከርካሪ ክፍት መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመሬት መንሸራተት ምክንያት ተዘግቶ የነበረውከአዋሽ ወደ ድሬዳዋ የሚዘልቀው መንገድ ዳግም ለተሽከርካሪ ክፍት መሆኑ ተገልጿል። በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የድሬዳዋ ድስትሪክት ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር አንድነት ሰይፉ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

በመተከል ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ የጸጥታ ችግር ተሳተፈዋል የተባሉ 358 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር መዋላቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመተከል ዞን በተለያዩ አካባቢዎች ከተፈጠረው የጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ ተሳተፈዋል የተባሉ 358 የሚሆኑ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ሠላም ግንባታ እና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ አበራ ባያታ÷…

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርት መጀመር በሚቻልበት ላይ የምክክር ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርት ለመጀመር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የሚመክር ጉባኤ በጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ2012 የስራ ዘመን ኮሮናን ለመከላከል ያከናወኗቸው አበይት ተግባራትና ያስገኙት ውጤት…