Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 689 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 7 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 8 ሺህ 023 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 689 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 68 ሺህ 820 ደርሷል። በሌላ በኩል…

በምዕራብ አርሲ ዞን ለ443 የፀጥታ አካላት የተለያየ ማዕረግ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10 ፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ)በምዕራብ አርሲ ዞን ሻሸመኔ ከተማ እና ቢሻን ጉራቻ ከተማ ፓሊስ እንዲሁም ለኦሮሚያ ልዩ ሀይል አባላት የተለያየ ማዕረግ ተሰጥቷል ። ለፀጥታ አባላቱ የተሰጠው ማዕረግ ከረዳት ሳጅን እስከ ረዳት ኮምሽነር ድረስ መሆኑ ተመላክቷል ። ዛሬ…

የኢትዮ ጅቡቲ መንገድ 3ኛ የመቆጣጠርያ ኬላ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮ ጅቡቲ መንገድ 3ኛ የመቆጣጠርያ ኬላ ዛሬ አፋር በልሆ ላይ በይፋ ተከፍቷል።   የሠላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ፍሬአለም ሺባባው÷ ኬላውን በቦታው ተገኝተው መርቀው ከፍተዋል።   የኬላው መከፈት…

ሱልጣን ሀንፈሬ አሊሚራህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10 ፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ)የአፋር ክልል ፕሬዚደንት በመሆን ያገለገሉት ሱልጣን ሀንፈሬ አሊሚራህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ይህንንም ተከትሎ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሱልጣን ሀንፈሬ አሊሚራህ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል። ጠቅላይ…

በአለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 31 ሚሊየንን ተሻገረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ31 ሚሊየን አልፏል። በአለም ዙሪያ እስካሁን 31 ሚሊየን 38 ሺህ 922 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸውን ተገልጿል። ከዚያም ባለፈ 962 ሺህ 189 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ…

ኮቪድ-19ን ለመከላከል የተሰሩ ሥራዎችን የሚያሳይ አውደርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10 ፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮቪድ- 19ን ለመከላከል በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተሰሩ ስራዎችን የሚያሳይ አውደርዕይ በጅማ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ ተከፍቷል። አውደርዕዩን የከፈቱት የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ እና በህዝብ ተወካዮች ምክር…

የሀዲያ ዘመን መለወጫ በዓል “ያሆዴ” እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10 ፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ)የሀዲያ ዘመን መለወጫ “ያሆዴ” ክብረ በዓል በሀዲያ ዞን እየተከበረ መሆኑን የዞኑ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ አስታውቋል። የዘመን መለወጫ በዓሉ የሀይማኖት አባቶች፣የሀገር ሽማግሌዎች እና የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በተለያዩ ክንዋኔዎች…

በጉደር የሚገኘውን የአምቦ ሰብ ስቴሽን ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10 ፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ)የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በጉደር የሚገኘውን የአምቦ ሰብ ስቴሽንን መርቀዋል።   ለአምቦና አካበቢዋ አገልግሎት ይሰጣል ተብሎ የተገነባው ሰብ ስቴሽን 50 ሜጋ ዋት ሀይል መሸከም የሚችልና 110 ሚሊየን…

የመስቀል በዓል ኮቪድ-19 ለመከላከል ሲባል የተወሰነ ምዕመናን በተገኙበት ይከበራል – የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10 ፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) የዘንድሮው የመስቀል ደመራ በዓል የኮቪድ-19 ወረርሽ መከላከልን መሰረት አድርጎ የተወሰኑ ምዕመናን በተገኙበት እንደሚከበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስታወቀች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የፓትርያርኩ ልዩ…