ፋና 90 ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ በታማኝነት ግብር የሚከፍሉ የሀገር ጀግኖች ናቸው ÷ የዜጎች ኑሮ መሻሻል የሚችለው ታማኝ ግብር ከፋዮች ሲበራከቱ መሆኑን መገንዘብ… Meseret Demissu Sep 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZtZueUj4bhE&t=35s
ፋና 90 የግብርና እቅድ አፈጻጸም በኦሮሚያ ክልል Meseret Demissu Sep 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=n6HKAfOOUTk
ፋና 90 የዕውቅና እና ማበረታቻ ሽልማት ለላቀ ግብር ከፋዮች Meseret Demissu Sep 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=CrsP17E6_Bo&t=7s
ፋና 90 የገንዘብ ኖት ቅያሪ እና ኢኮኖሚያዊ አንድምታ Meseret Demissu Sep 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=8hXBfATUAn0&t=19s
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 689 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 15 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል Meseret Demissu Sep 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 10 ሺህ 605 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 689 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 66 ሺህ 913 ደርሷል። በሌላ በኩል ባለፉት 24 ከኮሮና ቫይረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት ዓመቱ ሁለት ወራት ለሕዳሴው ግድብ ከ272 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Meseret Demissu Sep 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣2013 ( ኤፍ.ቢ.ሲ)) በተያዘው የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሁለት ወራት በአገር አቀፍ ደረጃ ከ272 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ላይ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ መሰብሰቡ ተገለጸ። ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህሙማን ደህንነት ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ለ2ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው Meseret Demissu Sep 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህሙማን ደህንነት ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ለ2ኛ ጊዜ እየተከበረ መሆኑ ተገልጿል። ቀኑም ”የጤና አገልግሎት ሰጭዎች ደህንነት፣ ለህሙማን ደህንነት ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ መሆኑ ተገልጿል። በኢትዮጵያም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሱዳን ከአሞኒየም ናይትሬት ጋር በተያያዘ 41 ሰዎችን በቁጥጥር ስር አዋለች Meseret Demissu Sep 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን አሞኒየም ናይትሬትን ጨምሮ ብዛት ያለው ተቀጣጣይ የፈንጂ ቁሶችን መያዛቸው የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ከዚህ ጋር በተያያዘም 41 ተጠርጣሪዎች መታሰራቸውን ገልጸዋል። የተያዘው አሞኒየም ናይትሬት ባለፈው ወር በሊባኖስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 23 እና 24 ተከብሮ ይውላል- አባ ገዳዎች Meseret Demissu Sep 16, 2020 0 አዲስ አበባ፡ መስከረም 6 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 23 እና 24 ተከብሮ እንደሚውል አባገዳዎች ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። በዚህም የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል መስከረም 23 በአዲስ አበባ ፣ የሆራ አርሰዲ ኢሬቻ በዓል ደግሞ መስከረም 24 ቀን 2013…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን አሰናበቱ Meseret Demissu Sep 16, 2020 0 አዲስ አበባ፡ መስከረም 6 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን አሰናብተዋል። ፕሬዚዳንቷ ያሰናበቷቸው የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁ የስዊዘርላንድ ፣ የኢራን እና የቻይና አምባሳደሮችን መሆኑ ተገልጿል። በዚሁ…