Fana: At a Speed of Life!

በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ዜጎች የተለያዩ ድርጅቶች ድጋፍ እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡ መስከረም 6 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ዜጎች የተለያዩ ድርጅቶች ድጋፍ እያደረጉ መሆኑ ተገልጿል። በመንግስትና በግል ተቋምና ግለሰቦች ከሚደረገው ድጋፍ በተጓዳኝ የተራድኦ ድርጅቶችም እየረዱ መሆኑ ነው የተመላከተው ። በዛሬው እለትም…

ም/ርዕሰ መሥተዳድር ዶ/ር ፋንታ ማንደፍሮ በውኃ የተጥለቀለቁ አካባቢዎችን ሁኔታ ተመለከቱ

አዲስ አበባ፡ መስከረም 6 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ በጣና ሐይቅ ሞልቶ መፍሰስ ምክንያት በውኃ የተከበቡና የተጥለቀለቁ የፎገራ ወረዳ አካባቢዎችን ሁኔታ በአካል ተገኝተው ተመልክተዋል። በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ ዋገጠራ፣ ስንደዬ፣…

የሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴን ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴን ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት ምክክር በአዳማ ከተማ ተካሂዷል። በምክክር መድረኩ የሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት የሁለተኛ ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን አፈጻጸም ስኬትና ተግዳሮቶች ላይ ውይይት በማድረግ ለቀጣይ…

ሠሞኑን በመተከል ዞን አንዳንድ አካባቢዎች የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር የማረጋጋትና የሕግ የበላይነት የማስከበር ሥራ በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሠሞኑ በመተከል ዞን አንዳንድ አካባቢዎች የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር የማረጋጋትና የሕግ የበላይነት የማስከበር ሥራ የክልሉ ሠላም ግንባታ እና ጸጥታ ቢሮ ከመከላከያ ሠራዊት እና ከፌዴራል ፖሊስ ጋር በመቀናጀት በትኩረት እየሰራ መሆኑን…

የጥቃቅንና አነስተኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች ምርቶቻቸውን እንዲያሳድጉ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5 ፣2013 ( ኤፍ.ቢ.ሲ) የጥቃቅንና አነስተኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች ምርቶቻቸውን የማሳደግ ዓላማ ያለው የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተደርጓል። የገንዘብ ድጋፍ ስምምነቱ የተደረገው በኢትዮጵያ ንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት፣ ፕሪሳይስ ኢንተርናሽናል…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ዶክተር ሙክታር ከድርን ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አድርገው ሾሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ዶክተር ሙክታር ከድርን ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር አድርገው ሾመዋል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ሹመቱን የሰጡት በኢፌዴሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 በተደነገገው መሠረት  መሆኑን ከፕሬዚዳንት ጽህፈት…

የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ ያስከተለው የጎርፍ አደጋ በርካታ ጉዳቶችን እያደረሰ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ዘንድሮ ለየት ባለ ሁኔታ የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ ያስከተለው የጎርፍ አደጋ በርካታ ጉዳቶችን እያደረሰ ነው። ወንዙ አቅጣጫ በቀየረበት አፋር ክልል ደግሞ ዜጎች እንዲፈናቀሉና ንብረታቸው እንዲወንድም ከማድረጉ ባለፈ የደረሱ ምርቶችን ከጥቅም ውጪ…

ኤጀንሲዉ በሳይበር ደህንነት ኦዲት 31 የሚሆኑ ተቋማት ላይ የተለያዩ የሳይበር ደህንነት ክፍተቶች መለየቱን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በ2012 የበጀት አመት ባደረገዉ የሳይበር ደህንነት ኦዲት 31 የሚሆኑ ተቋማት ላይ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት መለየቱን እና እንዲታረሙ ማድረጉን ገለጸ። በኤጀንሲዉ የሳይበር ደህንነት ኦዲት እና ኢቫልዌሽን…

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመረጃ አያያዝ ስርዓትን ለማዘመን ያለመ መርሃግብር ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የመረጃ አያያዝ ስርዓት ለማዘመን ያለመ መርሃግብር ይፋ ሆነ። መርሃ ግብሩ ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም 23 ቀን 2013 ዓ.ም የሚቆይ መሆኑ የተነገረ ሲሆን ÷የመርሃግብሩ ማስጀመሪያ ስነስርዓትም ከ500 በላይ…