Fana: At a Speed of Life!

የመረጃ፣ የደህንነትና የፀጥታ ተቋማት የኢኮኖሚ ወንጀሎችን፣ ሽብርተኝነትንና ህገ ወጥ ድርጊቶችን በጋራ ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የመረጃ፣ የደህንነትና የፀጥታ ተቋማት የኢኮኖሚ ወንጀሎችን፣ ሽብርተኝነትንና ህገ ወጥ ድርጊቶችን በጋራ ለመከላከልና ለመቆጣጠርተስማምተዋል። በዚህም የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ፣ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 521 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው የ10 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 8 ሺህ 191 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራዎች 521 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህንንም ተከትሎ በሀገሪቱ በአጠቃላይ እስካሁን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 63…

የወረቀት አልባ ጉምሩክ አገልግሎት ምረቃ ስነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የወረቀት አልባ ጉምሩክ አገልግሎት ምረቃ ስነ ሥርዓት  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተከናውኗል። አገልግሎቱ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላት የንግድ ትስስር እንዲጠናከር፣ የጋራ የድንበር አስተዳደር ስርዓት…

በምስራቃዊ ኮንጎ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ተደርምሶ የ50 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በምስራቃዊ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ተደርምሶ ቢያንስ የ50 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአካባቢው ባለስልጣናት ገልጸዋል። የአደጋው መንስኤ በአካባቢው የዘነበው ከባድ ዝናብን ተከትሎ ሰዎቹ ሲቆፍሩት የነበረው ጉድጓድ በመደርመሱ ነው…

የ4 ግለሰቦችን ህይወት ያጠፋው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከባለቤቱ ጋር በተፈጠረ ጊዜአዊ አለመግባባት የ4 ግለሰቦችን ህይወት መሳሪያ ተኩሶ ያጠፋው የፖሊስ አባል ወዲያውኑ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪው የግድያ ወንጀሉን የፈፀመው መስከረም 1 ቀን 2013…

147 ኢትዮጵያዊያን ከሳኡዲ አረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ በሳኡዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ በተለያዩ ችግር ውስጥ ይኖሩ የነበሩ 147 ኢትዮጵያዊያን  ዛሬ ጳጉሜ 5 ቀን 2012 ዓም ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ኢትዮጵያዊያኑ  ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሴቶች፣ ወጣቶችና…