የዜና ቪዲዮዎች በሸገር ፓርክ የምርቃት ስነ ስርዓት ላይ የተሳተፉ ዜጎች ከሰጡት አስተያየት በጥቂቱ Meseret Demissu Sep 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=2ghyxhT-ZbU
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 878 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ8 ሰዎች ሕይወት አልፏል Meseret Demissu Sep 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 16 ሺህ 665 የላብራቶሪ ምርመራ 878 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 62 ሺህ 578 መድረሱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ታገሠ ጫፎን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ Meseret Demissu Sep 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ታገሠ ጫፎን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ። ኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ታገሠ ጫፎ፥ በሃገርና ከሃገር ውጪ ለሚኖሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Demissu Sep 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈዋል። ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አዲሱን ዓመት አስመልክተው ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት÷ በአዲሱ ዓመት ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሁሉም መስክ ኃላፊነቱን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከወር በፊት ፍንዳታ በተከሰተባት የቤሩት ከተማ እሳት መነሳቱ ተገለጸ Meseret Demissu Sep 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ከወር በፊት ፍንዳታ በተከሰተባትና ከ190 በላይ ሰዎች ለህልፈት በተዳረጉባት የቤሩት የወደብ ከተማ እሳት ተነስቷል። እሳቱ የተነሳው በከተማዋ የነዳጅና የጎማ እቃ ቤት ላይ ሲሆን÷ በዚህም በከተማዋ የእሳቱ ጭስ ወደ ሰማይ ሲወጣ መታየቱ ተገልጿል።…
ቢዝነስ በአማራ ክልል ከ800 በላይ የነዳጅ ማደያዎች ሊገነቡ መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Sep 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በክልሉ የነዳጅ አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ ተጨማሪ ከ800 በላይ የነዳጅ ማደያዎችን ለመገንባት መታቀዱን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በዚህም በአማራ ክልል የነዳጅ አቅርቦት ችግሩን ለመፍታት አዲስ የነዳጅ ማደያ እና የቦታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓመቱ በኢንቨስትመንትና በንግድ ዘርፍ የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ የተቻለበት ነው— የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Meseret Demissu Sep 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የተጠናቀቀው የ2012 ዓ.ም በኢንቨስትመንት እና በንግድ ዘርፍ የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ የተቻለበት ዓመት እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። በአዲሱ ዓመት ከኢንቨስትመንትና ንግድ ዘርፎች በተጨማሪ በቴክኖሎጂ ሽግግርና በቱሪዝም ዘርፎች ውጤት…
ስፓርት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርን በሬድዮ በቀጥታ ለማስተላለፍ ለሚፈልጉ ድርጅቶች ሊሸጥ ነው Meseret Demissu Sep 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ዻጉሜን 5 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸር ካምፓኒ በ2013 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የፕሪሚየር ሊግ ውድድር በሬድዮ የቀጥታ ስርጭት ማስተላለፍ ለሚፈልጉ የሚዲያ ተቋማት ሊሸጥ መሆኑን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸር ካምፓኒ የኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ለፀጥታ ሲባል የርችት ተኩስ መከልከሉን ፖሊስ ገለፀ Meseret Demissu Sep 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ዻጉሜ 5 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለፀጥታ ሲባል በአዲስ አበባ ማንኛውም ግለሰብ ርችት መተኮስ እንደማይችል የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት የሚዲያ ዲቪዥን ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ማርቆስ ታደሰ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በሰጡት መግለጫ÷ ርችትን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሱዳን የተከሰተው ጎርፍ በሀገሪቱ የሰብአዊ ቀውስ ሊያስከትል ይችላል- ተመድ Meseret Demissu Sep 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን የተከሰተው ጎርፍ በሀገሪቱ የሰብአዊ ቀውስ ሊያስከትል ይችላል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስጠነቀቀ። በሀገሪቱ በቀጣዮቹ ቀናት ተጨማሪ ዝናብ የሚጠበቅ ሲሆን÷ ይህንን ተከትሎ በሱዳን የሰብዓዊ ቀውስ ሁኔታ እየተባባሰ እንደሚመጣ…