Fana: At a Speed of Life!

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮሮና ያደርሳል ተብሎ ከተተነበየው አስከፊ ጉዳት ታድጎናል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 7 ፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የኮሮና ቫይረስ ያደርሳል ተብሎ ከተተነበየው አስከፊ ጉዳት ታድጎናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ።   የአስቸካይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጻም መርማሪ ቦርድ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል…

የተማሪዎች ነፃ ዝውውር ውሳኔ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ ያለመ ነው – ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 7 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትምህርት ሚኒስቴር የተላላፈው ከ 8ኛና 12ኛ ክፍል ውጪ ያሉ ተማሪዋች ነፃ ዝውውር ተማሪዋች ወደ ትምህርት ቤት እንዲመለሱ ለማበረታታት ያለመ መሆኑ ተገልጿል።   የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ÷ ውሳኔው…

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2013 በጀት ዓመት ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ ማቀዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 7 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2013 በጀት ዓመት 20 ነጥብ 56 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ማቀዱን አስታውቋል። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የ2012 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና 2013 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ ውይይት በክልሉ ምክር ቤት እየተካሄደ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደርን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 7 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደር በመሆን የተሾሙት ጀማል ኢል ሸኪ የሹመት ደብዳቤ ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለዋል። አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በዚህ ወቅት እንደተናገሩት÷ የሁለቱ አገራት ግንኙነት…

በኬንያ አንድ ከፍተኛ የጤና ባለሥልጣን በኮቪድ-19 ሕይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኬንያ እየጨመረ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ተከትሎ አንድ ከፍተኛ የጤና ባለሥልጣን በኮቪድ 19 ህይወታቸው አልፏል ። ካማኡ ሙጌንዳ የተባሉት እኝህ ባለስልጣን÷ በኬንያ የህክምና ምርምር ኢንስቲትዩት ምክትል ሃላፊ ከመሆናቸውም ባለፈ…

በመዲናዋ የክረምት ወራትን መግባት ተከትሎ ወደ የፍሳሽ ማስወገጃ መስመር የገቡ ቆሻሻዎችን የማፅዳት ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5 ፣2012ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የክረምት ወራትን መግባት ተከትሎ ወደ የፍሳሽ ማስወገጃ መስመር የገቡ ደለልና ደረቅ ቆሻሻዎችን የማፅዳት ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ። የከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን  በከተማዋ መንገዶች ላይ የሚከሰት የጎርፍ መጥለቅለቅ ዋነኛ…

ለ12ኛ ክፍል አይነ ስውራን ተማሪዎች እየተሰጠ ያለው የተስማሚ ቴክኖሎጂ ስልጠና በታሰበለት ደረጃ እየሄደ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 5 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ለ12ኛ ክፍል አይነ ስውራን ተማሪዎች እየተሰጠ ያለው የተስማሚ ቴክኖሎጂ ስልጠና በታሰበለት ደረጃ እየሄደ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ሁሉም አይነሰውራን ተማሪዎች በኦንላይን እንዲፈተኑ ለማድረግ በሙሉ…