Author
Meseret Demissu 3959 posts
ብሪታኒያ በ2ኛው ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስጋት ውስጥ መሆኗ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 23 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአውሮፓ እያገረሸ ያለው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ብሪታኒያን ስጋት ውስጥ እንደከተታት የሀገሪቱ ጤና ሚኒስትር ማት ሀን ኮክ ገለጹ።
ይህንን ስርጭት ለመቆጣጠርም ዳግም ከሌሎች ሀገራት የሚመጡ ዜጎች ላይ አስገዳጅ የማቆያ እርምጃ ሊወሰድ ይችላል…
ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት አመቱ ከ47 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 23 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በ2012 በጀት አመት 47 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱ ተገለጸ።
የኩባንያው ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ በሰጡት መግለጫ ÷ ገቢው ከእቅዱ 105 ነጥ ብ 1 በመቶ ብልጫ አለው ብለዋል።
ይህም ከባለፈው አመት…
በአቶ ሃምዛ ቦረና ወይም ሃምዛ አዳነ መዝገብ የተካተቱ 9 ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአቶ ሃምዛ ቦረና ወይም ሃምዛ አዳነ መዝገብ የተካተቱ 9 ተጠርጣሪዎች ዛሬ ከሰአት ፍርድ ቤት ቀርበዋል።
ተጠርጣሪዎቹ 1ኛ ሃምዛ ቦረና ወይም ሃምዛ አዳነ፣ያለም ወርቅ አሰፋ፣ ታምራት ሁሴን ፣ ሰበቃ ቃርቴ፣ ጌቱ ተረፈን ጨምሮ ዘጠኝ…
የግል ተቋማት አሰሪዎች ሰራተኞቻቸውን ከኮቪድ-19 ለመጠበቅ የሚያደርጉት ድጋፍ ቀንሷል-ኢሰማኮ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ በመጣበት በአሁኑ ወቅት አንዳንድ የግል ተቋማት አሰሪዎች ቸልተኝነት እየታየባቸው መሆኑን የኢትዮዽያ ሰራተኞች ማህበር ኮንፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡
የኢትዮዽያ ሰራተኞች ማህበር ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ…
አገልግሎታቸው ያበቃ የአንበሳ አውቶብሶችን ወደ ሸገር ዳቦ መሸጫነት የመቀየር ስራ
https://www.youtube.com/watch?v=NON91ULp-TE
የዝዋይ ማረሚያ ማዕከል የ 2012 ዓ.ም አረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር 60 ሺህ ለምግብነት የሚውሉና ሌሎች የተለያዩ ዝርያዎች ያሏቸውን ችግኞች በመትከል…
https://www.youtube.com/watch?v=qCNcVocJ1xA
አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ( 1976 – 2012) አለን. . .አለ ((Jirra …Jira))#በፋና ግለሰብ
https://www.youtube.com/watch?v=3xU665Nn8L4
የሴቶች ፣ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር እና የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር የችግኝ ተከላ አካሄዱ
አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሴቶች ፣ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር እና የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የችግኝ ተከላ አካሂደዋል።
የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ ÷ወጣቱ ትውልድ አረንጓዴ…
የ2013 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሚካሄድበት ጊዜ ተራዘመ
አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህዳር 6 ቀን ሊደረግ የነበረው የ2013 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ መተላለፉ ተገልጿል።
ድርጅቱ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ÷ የ2013 ዓ.ም ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ…