Fana: At a Speed of Life!

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣የሰላም ሚኒስቴር እና ትምህርት ሚኒስቴር የችግኝ ተከላ አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣የሰላም ሚኒስቴር እና ትምህርት ሚኒስቴር  በዛሬው እለት የችግኝ ተከላ አካሄዱ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አመራሮች እና አባላት በዛሬው ዕለት  በቢሾፍቱ ከተማ  የችግኝ ተክላ አካሂደዋል፡፡ በችግኝ ተከላ ስነ…

በባህርዳር ከተማ በ760 ሚሊየን ብር የተገነቡ 57 የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በባህርዳር ከተማ አስተዳደር በ760 ሚሊየን ብር የተገነቡ 57 የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የገቢዎች ሚነስትር አቶ ላቀ አያለው ፣የፌደራል ቤቶችና ኮንስትራክሽ ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ መሀመድ እና የክልሉ ርዕሰ…

በአማራ ክልል ለጥፋት ሲንቀሳቀሱ የተገኙ ሃይሎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 16 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ውስጥ የሽብር ተግባር ለመፈጸም ተልእኮ ተቀብለው ወደ ክልሉ ሰርገው የገቡ 85 የጥፋት ሃይሎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድሩ አቶ ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ በማእከላዊና በሰሜን ጎንደር…

በናይጄሪያ የነዳጅ ምርቶችን በሚያጓጓዝ መኪና ላይ በደረሰ አደጋ የ20 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  በናይጄሪያ የነዳጅ ምርቶችን ሲያጓጉዝ በነበረ አንድ የጭነት መኪና ላይ በተከሰተ ፍንዳታ የ20 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ አደጋው  የተከሰተው በደቡባዊ  ናይጄሪያ የኢዶ እና ዴልታ ግዛቶችን በሚገናኝ አውራ ጎዳና ዋና መስቀለኛ መንገድ…

የቡና ግብይትን በዘመናዊ አሰራር ለመደገፍ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 14 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የቡና ግብይትን በዘመናዊ አሰራር ለመደገፍ የሚያስችል ስምምነት ከግብርና ሚኒስቴር ጋር ተፈራረመ። የመግባቢያ ሰነዱን የግብርና ሚኒስትር አቶ ኡመር ሁሴን እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ…

የሕዝብን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥሉ መልዕክቶችን በሚያስተላልፉ መገናኛ ብዙኃን ላይ የሚወሰደው እርምጃ ይቀጥላል – የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን

አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሕዝብን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥሉ መልዕክቶችን በሚያስተላልፉ መገናኛ ብዙኃን ላይ የሚወሰደው እርምጃ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ገለጸ። ባለሥልጣኑ የአገርን ሠላምና የሕዝብን አንድነት የሚሸረሽሩ መገናኛ ብዙኃን ከድርጊታቸው…