ፋና 90 ”በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እየተፈተነ በነበረው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ አመጹ ሲጨመር ለዋጋ መናር ምክንያት ሆኗል” አቶ መላኩ አለበል Meseret Demissu Jul 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=qgwTzLizZN8
የዜና ቪዲዮዎች ከፈንቅል አባላት ጋር ቆይታ Meseret Demissu Jul 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=SWoNaSRE5Lw
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስቴር ዘንድሮ በአገር አቀፍ ደረጃ 6 ነጥብ 5 ሚሊዮን ችግኞችን እንደሚተክል ገለጸ Meseret Demissu Jul 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ- ግብር በአገር አቀፍ ደረጃ 6 ነጥብ 5 ሚሊዮን ችግኞችን እንደሚተክል አስታወቀ። በዚህም ሚኒስቴሩ ዛሬ በሥሩ ያሉ ተጠሪ ተቋማት ሠራተኞች ጋር በመሆን በአቃቂ ቃሊቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረማያ ከተማ ህገ ወጥ የሞባይል ሲም ካርዶችና መድሃኒቶች ተያዙ Meseret Demissu Jul 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ሐረማያ ከተማ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ ከ5 ሺህ በላይ ህገ ወጥ የሞባይል ሲም ካርድ ፣ መድሃኒትና ሌሎች ቁሳቁሶች መያዙን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ ገለፀ ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የኮሙኒኬሽን ዲቪዥን ተጠባባቂ ኃላፊ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በግብፅ እስር ቤቶች የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እየተስፋፋ መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Jul 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በግብፅ እስር ቤቶች የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እየተስፋፋ መሆኑን ሂውማን ራይትስ ዎች አስታወቀ። በዚህም በግብፅ የእስር ማእከላት በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ቢያንስ 14 እስረኞች መሞታቸውን ድርጅቱ ባወጣው ሪፖርት ገልጿል ፡፡ በሀገሪቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ ንግድ ተሰማርተው የተገኙ ላኪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Meseret Demissu Jul 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለወጪ ንግድ የሚውሉ የግብርና ምርቶችን በህገ-ወጥ መንገድ የላኩ እና በክምችት የያዙ ከ59 በላይ ላኪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ግብይት የሚፈጸምባቸው የሰሊጥ፣ የነጭ ቦሎቄ፣ የአኩሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የሁለት ቀን የኤርትራ ጉብኝታቸውን አጠናቀው አዲስ አበባ ተመለሱ Meseret Demissu Jul 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 12 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ እና ልኡካቸው የሁለት ቀን ይፋዊ የኤርትራ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ሐምሌ 12 ቀን 2012 ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ጉብኝቱ የኢትዮጵያንና የኤርትራ የሰላም ስምምነት አዲስ ምዕራፍ ከተደረሰ እና የሀገራቱ መልካም…
ፋና 90 በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረበ የምግብ ዘይት Meseret Demissu Jul 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=iie93P76r8I
ፋና 90 በቴክኖሎጂ የታገዙ ችግር ፈቺ ፈጠራዎች Meseret Demissu Jul 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=JosAxBSq-30
ፋና 90 የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ችግኝ ተከላ Meseret Demissu Jul 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Zaw348Lb-pE