Fana: At a Speed of Life!

የአማዞን  ኩባንያ ፖሊስ የፊት ገጽታ መለያ ቴክኖሎጂውን እንዳይጠቀም ከለከለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ አማዞን ፖሊስ የፊት ገጽታ መለያ ሶፍትዌሩን ለአንድ አመት እንዳይጠቀም ከልክሏል ። ኩባንያው ይህንን ውሳኔ ያሳለፈው የሲቪል መብት ተሟጋቾች በስለላ ቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረተ የዘር አድልዎ ሊፈጠሩ ይችላሉ የሚሉ ስጋቶችን…

ባለስልጣኑ በ25 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር የ15 መንገዶች ግንባታ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን  ከ25 ነጥብ 8ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚደረግበት 15 መንገዶችን ከተለያዩ ተቋራጮች ጋር ስምምነት  ተፈራረመ። መንገዶቹ  አንድ ሺ ሀያ ሁለት ኪሎ ሜትር ርዝመት ያላቸው ሲሆኑ÷ አንድ ከባድ የመንገድ ጥገናና አንድ…

ሚኒስቴሩ  በግንቦት ወር 18 ነጥብ 35 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በግንቦት ወር 18 ነጥብ 35 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰብስቧል። ሚኒስቴሩ በግንቦት ወር 23 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 18 ነጥብ 35 ቢሊየን ብር በመሰብሰብ የዕቅዱን 77 ነጥብ 8 በመቶ  ማሳካቱ ተገልጿል። ይህም…

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ2 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 4፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር  2ሚሊየን 464 ሺህ  መድረሱን የጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ። ይህም ሀገሪቷን በዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ በተያዙ ሰዎች ቁጥር  ቀዳሚ ሲያደርጋት ብራዚልና ሩስያ ይከተሏታልም ተብሏል።…

የጤና ሚኒስቴር በኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ላይ የሚሰሩ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶችን ወደ ስራ አሰማራ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የጤና ሚኒስቴር በኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ላይ የሚሰሩ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶችን ወደ ስራ አሰማራ። ወጣቶቹ “ፕሮጀክት ሆፕ” በተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት አማካኝነት የተሰባሰቡ ሲሆን÷ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተለያዩ የትምህርት መስኮች የተመረቁና…

አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል  ሆነው ተሾሙ። አምባሳደሩ  በድጋሚ ቃል አቀባይ ሆነው መሾማቸውን  ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት  ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ያገኘው መረጃ ያመላክታል። በቅርቡም በግብጽ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን…