Author
Meseret Demissu 3959 posts
“ኢትዮጵያ፤ አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት” የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ
https://www.youtube.com/watch?v=QzSTmR7qacM
ፈታኙን ጊዜ በስኬት እየተወጣ ያለው አየርመንገድ ሲጎበኝ
https://www.youtube.com/watch?v=BLsN-sRj2AM
በ200 ሚሊየን ብር ወጪበአፋር ክልል የድንበር ተሻጋሪ ተሽከርካሪዎች ተርሚናል ግንባታ
https://www.youtube.com/watch?v=2LInm5wSZdo
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አመራሮች በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዙሪያ ህብረተሰቡን የማንቃት ስራ
https://www.youtube.com/watch?v=zrXAdHFUw5Y
በክረምት ወቅት የስኳር ፍላጎት አቅርቦትን ለማሟላት 3 ነጥብ 1 ሚሊየን ኩንታል ስኳር ለመጠባበቂያ እየተከማቸ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በክረምት ወቅት የስኳር ፍላጎት አቅርቦትን ለማሟላት 3 ነጥብ 1 ሚሊየን ኩንታል ስኳር ለመጠባበቂያ እየተከማቸ መሆኑ ተገለጸ።
የስኳር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ወዮ ሮባ ከፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ፥ በተያዘው የ2012…
“ኢትዮጵያ፤ አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት” የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፤ ሰኔ 4 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ኢትዮጵያ፤ አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት” የሚል ርዕስ ያለው የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ውይይት ተካሂዷል።
የ10 ዓመት የልማት ዕቅዱ 2013 እስከ 2022 ዓ.ም ድረስ የሚተገበር ነው ተብሏል።
የዕቅዱ…
ኤጀንሲው ከንክኪ ነጻ የሆነ የእጅ ንጽህና መጠበቂያ መሣሪያ ለጠቅላይ ሚኒስቴር ፅ/ቤት አበረከተ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 04፣2012፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ /ኢመደኤ/ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚያግዝ እና የጥንቃቄ እርምጃዎችን ለመተግበር የሚረዳ ከንክኪ ነጻ የሆነ የእጅ ንጽህና መጠበቂያ መሣሪያ አዘጋጅቶ ለጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት በስጦታ አበረከተ፡፡…
በ200 ሚሊየን ብር ወጪበአፋር ክልል የድንበር ተሻጋሪ ተሽከርካሪዎች ተርሚናል ግንባታ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚረዳ የድንበር ተሻጋሪ የጭነት ተሸከርካሪዎች ተርሚናል ግንባታ በአፋር ክልል ኤሊደአር ወረዳ ዲችኦቶ ከተማ ተጀምሯል።
ግንባታውን ያስጀመሩት የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ÷ የተርሚናሉ…
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 ፣(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ከሆኑት ጆሃን ቦርግስታም ጋር ተወያዩ።
አቶ ገዱ ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ህብረት ጋር ባላት ስትራቴጂያዊ እና ሁሉን አቀፍ ትብብር ደስተኛ መሆኗን ገልጸው÷…