የሀገር ውስጥ ዜና ኢ/ር ታከለ ከሀይሌ ጋርመንት-ጀሞ የመንገድ ግንባታን ጎበኙ Meseret Demissu May 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 9፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከሀይሌ ጋርመንት ጀሞ እየተገነባ ያለውን መንገድ ጎብኝተዋል። መንገዱ አዲስ አበባና አምቦ መስመርን የሚያገናኝ ነውም ነው የተባለው። ከዚያም ባለፈ መንገዱ የአዲስ አበባ መውጪያዎችን ከኦሮሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተቋረጠው ትምህርት ሲቀጥል ጫና እንዳይፈጥር የሚያስችል ጥናት እየተደረገ ነው Meseret Demissu May 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 9፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠው ትምህርት ሲቀጥል ጫና እንዳይፈጥር የሚያስችል ጥናት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም የተቋረጠው የትምህርት ዘመን በምን መልኩ መቀጠል እንዳለበት የሚያጠና ቡድን ተደራጅቶ እየተሰራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ አነስተኛ ገቢ ያላቸውን የእስልምና እምነት ተከታዮች ጎበኙ Meseret Demissu May 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 9፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ዛሬ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ መሳለሚያ እህል በረንዳ አካበቢ በመገኘት አነስተኛ ገቢ ያላቸውን የእስልምና እምነት ተከታዮች ጎብኝተዋል። በጉብኝቱም የበርካታ ቤተሰብ ኃላፊነት ያለባቸውና ኑሮአቸውን በብዙ ችግር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቻይና አምባሳደር በእስራኤል በመኖሪያ ቤታቸው ውሥጥ ሞተው ተገኙ Meseret Demissu May 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 9፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና አምባሳደር በእስራኤል ዱ ዌይ በሰሜናዊ ቴል አቪቭ በሚገኘው አፓርታማቸው ውስጥ ሞተው መገኘታቸውን አንድ የእስራኤል ባለስልጣን ገለጹ፡፡ በአምባሳደሩ አሟሟት ዙሪያ የእስራኤል ፖሊስ ምርመራ መጀመሩን ጠቁመው÷ በአሟሟታቸው ዙሪያ የተገኙት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን ሳይዘናጉ በኮቪድ-19 ዙሪያ የወጡትን መመሪያዎች እንዲተገብሩ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሳሰቡ Meseret Demissu May 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያውያን እና በኢትዮጵያ የሚገኙ ሁሉ ለአፍታም ሳይዘናጉ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የወጡትን መመሪያዎች እንዲተገብሩ አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌስ ቡክ ገፃቸው ላይ ባስተላፉት መልዕክት ቫይረሱን…
ፋና 90 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም ግምገማ Meseret Demissu May 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=7F2KgvdxtMg
ፋና 90 የፕሬስ ሴክሬተሪ ሃላፊው ማብራሪያ በህዳሴው ግድብ ዙርያ Meseret Demissu May 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=fsYXjS56wyU
ፋና 90 የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች አቋም Meseret Demissu May 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=RHvlIvFYGyQ
ፋና 90 ኮሮና ቫይረስ እና የጠቅላይ ዐቃቢ ህግ ድጋፍ Meseret Demissu May 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=TxVySP3sLOU
ፋና 90 የኢትዮጵያ ፌዴራሊስት ሀይሎች ጥምረት አቋም በወቅታዊ ጉዳይ Meseret Demissu May 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=g9NmlZmkGrM