ዓለምአቀፋዊ ዜና በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በሺዎች የሚቆጠሩ በረራዎች ተሰርዘዋል Meseret Demissu Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በርካታ አየር መንገዶች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተከሰተውን ቀውስ ለመቋቋም በሺዎች የሚቆጠሩ በረራዎቻቸውን መሰረዛቸው ተሰምቷል። ከዚህ ጋር ተያይዞ በርካታ አየር መንገዶች ከጣሊያን ወደ ተለያዩ ሃገራት እና ወደ ጣሊያን የሚያደርጓቸውን በረራዎች…
የዜና ቪዲዮዎች በመንግስት ፕሮጀክቶች አስተዳደርና አመራር ላይ የሚታዩ ክፍተቶች እና መፍትሄዎቻቸው ላይ የተደረገ ውይይት #በዙሪያ መለስ Meseret Demissu Mar 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Kq_O-n29RaY&t=180s
የዜና ቪዲዮዎች የዶልፊን ቫን ተሽከርካሪ ባለንብረቶች ቅሬታ Meseret Demissu Mar 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Bj--516esY8&t=13s
ቢዝነስ ቪዲዮ የንግድ ሚዛናዊነት በኢትዮ ኩዌት Meseret Demissu Mar 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=znIVkUkLK-k&t=770s
ቴክ የህንድ ቴሌኮም ኩባንያዎች ስለ ኮሮና ቫይረስ ግንዛቤ ማስጨበጥ የሚያስችል ዘመቻ ጀመሩ Meseret Demissu Mar 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የህንድ ቴሌኮም ኩባንያዎች ሰዎች ስለ የኮሮናቫ ቫይረስ ያላቸውን ግንዛቤ ለመጨመር የስልክ መጥሪያዎችን የማሳል ድምጽ የማድረግ ዘመቻ መጀመሩ ተገልጿል፡፡ ዘመቻው በሀገሪቱ በመንግስት እየተሰራ ሲሆን የበሽታው ስርጭት በዜጎች መካከል የፈጠረውን ስጋት…
ቴክ የአሊባባው አጋር አሊፔይ የሞባይል የክፍያ መተግበሪያ አገልግሎቱን ሊያስፋፋ ነው Meseret Demissu Mar 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይናው የኤሌክትሮኒክስ ንግድ ኩባንያ አሊባባ አጋር አሊፔይ በመጪዎቹ 3 ዓመታት ውስጥ 40 ሚሊየን የአገልግሎት ፈላጊዎችን የሞባይል ክፍያ መተግበሪያ ተጠቃሚ ለማድረግ መዘጋጀቱ ተገልጿል፡፡ በዚህ መተግበሪያ ተጠቃሚ የሚሆኑ አገልግሎት ሰጪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋኦ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል ለኢትዮጵያ የአውሮፕላን ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Mar 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም የምግብና እርሻ ድርጀት( ፋኦ) በኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተውን የበረሃ አንበጣ ለመከላከል የአውሮፕላን ድጋፍ አደረገ፡፡ የአውሮፕላን ድጋፉ ርክክቡ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ካባ ኡርጌሳ በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ በዚህ ወቅት…
ጤና የኮሮና ቫይረስ በቡርኪና ፋሶ ተገኘ Meseret Demissu Mar 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በቡርኪና ፋሶ ሁለት የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች መገኘታቸውን የሃገሪቱ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል። የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ክላውዲን ሉጉዌ ÷የቫይረሱ ተጠቂዎች ባልና ሚስት ሲሆኑ በቅርቡ ከፈረንሳይ የተመለሱ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ ባለትዳሮቹ ሰኞ…
ጤና ወቅታዊ የጤና መረጃዎች #ፋና ጤናችን Meseret Demissu Mar 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=UGRKdP9LCDU
ፋና ቀለማት ላይቭ አርት – ልዩ የስዕል ጥበብ Meseret Demissu Mar 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=CAXpqXufktI