አማዞን የኮሮና ቫይረስን ምክንያት በማድረግ ተገቢ ያልሆነ ዋጋ የጨመሩ 1 ሚሊየን ምርቶችን አገደ
አዲስ አበባ፣የካቲት 24፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) አማዞን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ምክንያት በማድርግ ያልተገባ ዋጋ የጨመሩ እና የተሳሳቱ መረጃዎችን ያሰራጩ 1 ሚሊየን ምርቶችን ከገጹ ማስወገዱን አስታውቋል።
ተቋሙ ይህንን እርምጃ የወሰድኩት ደንበኞች የኮሮና ቫይረስ ጋር የተዛመዱ የፊት ጭንብልን…